የሴቶችን አቅም በማሳደግ ወደ መሪነት ማምጣት ይገባል ተባለ፡፡
የሴቶችን አቅም በማሳደግ ወደ መሪነት ማምጣት ይገባል ተባለ፡፡ የኢትዮጲያ የጸረ – አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የሴቶች ፎረም 1ኛ ዓመት በተለያዩ ፕሮግራሞች እየተከበረ ይገኛል፡፡ (ጥቅምት 12/2014 ዓ.ም አዳማ) የውይይት መድረኩን በመክፈቻ ንግግር…
የሴቶችን አቅም በማሳደግ ወደ መሪነት ማምጣት ይገባል ተባለ፡፡ የኢትዮጲያ የጸረ – አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የሴቶች ፎረም 1ኛ ዓመት በተለያዩ ፕሮግራሞች እየተከበረ ይገኛል፡፡ (ጥቅምት 12/2014 ዓ.ም አዳማ) የውይይት መድረኩን በመክፈቻ ንግግር…
ከደብረ ብርሃን ከተማ አሰተዳደር የስፖርት ማሰልጠኛ ማዕከላት ’’የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግን’’ ጉዳይ በስልጠና ካሪኩለም ውስጥ አካቶ ተግባራዊ ከማድረግ አኳያ ከስፖርት አመራሮችና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ጋር ውይይት ተደረገ ፡፡ በየደረጃው…
በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አትሌቲክስ ክለብ ለስፖርት ባለሞያዎችና አትሌቶች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡ የስፖርት አበረታች ቅመሞችን የሚመለከቱ ጉዳዮች በዩኒቭርሲቲው አትሌቲክሰ የስልጠና ካሪኩለም ውስጥ ተካተው ተግባራዊ…
በተለያዩ አለም አቀፍ ውድድሮች ላይ አገራችንን በመወከል እና በግላቸው ለሚሳተፉ አትሌቶች እና ለተተኪ ስፖርተኞች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ግንዛቤ ማሳደግ የሚያስችል ስልጠና በደብረ በርሃን ከተማ አተሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል…
የአፍሪካ የፀረ-ዶፒንግ የፖርትነርሽፕ ፎረም የተካሄደ ሲሆን በፎረሙ ላይ አገራችን ኢትዮጵያን ጨምሮ የሌሎችም የአፍሪካ አገራት ተወካዮች፣ የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA) የስራ ኃላፊዎችና ሙያተኞች፣ የአሜሪካና የአውሮፓ አገሮች ተጋባዥ እንግዶች ተሳትፈዋል። በዚህ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/ Eth-Nado/ የተሰጠውን ስልጣንና ተግባር ለመፈጸም የሚያስልችል የአቀም ግንባታ ስልጠና ለጽ/ቤቱ ሰራተኞች ተሰጠ፡፡ መስከረም 16/2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/Eth-Nado/ በ2014 በጀት ዓመት በዝግጅት ምዕራፍ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/Eth-Nado/ ለአመራሮችና ለባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በአዳማ በመሰጠት ላይ ነው። በዛሬዉ ዕለት በመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ የ10 ዓመት ፍኖተ ካርታ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተስጥቷል ፡፡ ዛሬ…
ባለሞያዎች በተለያዩ አለም አቀፍና አህጉር አቀፍ የፀረ-አበረታች ቅመሞች (Anti-Doping) ተቋማት ውስጥ ያላቸው ተሳትፎና እና ውክልና ከፍ እንዲል ትኩረት ተሰጥቶት በመሰራት ላይ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት (ETH-NADO) ከተቋቋመ ገና…
የኢትዮጲያ ብሔራዊ የፀረ- አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት አመራርና ሰራተኞች ከኢፊድሪ ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስተር እና ተጠሪ ተቋማት አመራርና ሰራተኞች ጋር በመሆን ‹‹ የነጩ ፖስታ ጎርፍ ለነጩ ቤተ – መንግስት›› የፊርማ ማስባሰቢያ መርሃ…
የኢትዮጲያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት አመራር እና ሠራተኞች በዛሬው ዕለት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሠራዊት የደም ልገሳ መረኃ ግብር አካሄዱ ።