Category: ዜና

የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግ የሚመለከቱ ጉዳዮች በመደበኛ ትምህርት ካሪኩለም ውስጥ ተካትተው

የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግ የሚመለከቱ ጉዳዮች በመደበኛ ትምህርት ካሪኩለም ውስጥ ተካትተው ከ5ኛ ክፍል ጀምሮ ተግባራዊ እደሚደረግ ተጠቆመ ፡፡ የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ትምህርት ከ5ኛ ክፍል ጀምሮ እንዲሁም በስፖርት የማሰልጠኛ ማዕከላት…

የ6 ወር ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በማካሄድ የቀጣይ የ6 ወር የዕቅድ ዝግጅት ኦረንቴሽን ተሰጠ

የ6 ወር ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በማካሄድ የቀጣይ የ6 ወር የዕቅድ ዝግጅት ኦረንቴሽን ተሰጠ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን በ2014 በጀት ዓመት በ6 ወራት ውስጥ የዕቅድ አፈጻጸም ገምግሞ የቀጣይ የ6 ወር የዕቅድ…

የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የ6 ወር የሥራ አፈጻጸም ላይ ውይይት እያካሄደ ይገኛል፡፡

የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የ6 ወር የሥራ አፈጻጸም ላይ ውይይት እያካሄደ ይገኛል፡፡ ቀን፤ ሐሙስ ጥር 26/2014 ዓ.ም አዳማ ከተማ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን /ETH-ADA/ በ2014 የመጀመሪያው ግማሽ በጀት ዓመት ባከናወኗቸው…

የOutreaching ፕሮግራም በአዲስ አበባ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡

አትሌቶች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ያላቸውን ግንዛቤ ለማጎልበት የግንዛቤና ማሳደጊያና የቅስቀሳ የOutreaching ፕሮግራም በአዲስ አበባ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ The Ethiopia Anti-Doping Authority (ETH-ADA) has launched an Outreaching…

በደቡብ ክልል ከሚገኙ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለተመረጡ ለስፖርት መምህራን የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ተሰጠ

የኢትዮጵያ የፀረ- አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን ከኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባባር በደቡብ ክልል ከሚገኙ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለተመረጡ ለስፖርት መምህራን የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ተሰጠ በተመሳሳይ ለዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ሳይንስ ተመራቂ ተማሪዎች…

ለፋርማሲ ባለሞያዎች ሲሰጥ የቆየው ትምህርታዊ ሴሚናር ተጠናቀቀ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር ለሚገኙ ፋርማሲ ባለሞያዎች ሲሰጥ ቆየው ትምህርታዊ ሴሚናር ተጠናቀቀ የፋርማሲ ተቋማት ባለሞያዎች የፀረ-ዶፒንግ እቅስቃሴው አካል በመሆን ሙያዊ ኃላፊነታቸውን መወጣት እደሚጠበቅባቸው ተጠቆመ ’’የፋርማሲባለሞያዎች ከዚህ በኃላ የፀረ-ዶፒንግ አምባሳደሮቻችን…

አትሌቶች ተገቢ ጥንቃቄ እዲያደርጉ የሚያስችሉትን ሙያዊ እጋዛዎች እዲያገኙ ማድረግ እደሚገባቸው ተገለፀ

የፋርማሲው ባለሙያዎች አትሌቶች ተገቢ ጥንቃቄ እዲያደርጉ የሚያስችሉትን ሙያዊ እጋዛዎች እዲያገኙ ማድረግ እደሚገባቸው ተገለፀ በአዲሰ አበባ የተደረጉ ጥናቶች 50% የሚሆነው ፋርማሲሲት ሰለ ‹‹ዶፒንግ›› ግንዛቤ የለውም – የኢትዮጵያ ፋርማሲዎች ማህበር ፡፡ የኢትዮጵያ…

የፋርማሲ ባለሞያዎችን በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ያላቸውን ግንዛቤ ማጎልበት

የፋርማሲ ባለሞያዎችን በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ያላቸውን ግንዛቤ ለማጎልበት የግንዛቤ ማስበጫ መድረክ በአዳማ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ ቀን፡- ህዳር 30/2014 ዓ.ም በስልጠናው መድረኩ ላይ የተገኙት እና የመክፈቻ ንግግር…

ንፁህ ስፖርትን ለማስፋፋትና የአትሌቲክሱን መልካም ገፅታ ለማስቀጠል በሚደረገው ርብርብ

በስፖርቱ ውስጥ በኃለፊነት፣ በአሰልጣኝነት እና በመሳሰሉት ሙያዎች እያገለገሉ ያሉ ባለሞያዎች ንፁህ ስፖርትን ለማስፋፋትና የአትሌቲክሱን መልካም ገፅታ ለማስቀጠል በሚደረገው ርብርብ የበኩላቸውን ድርሻ መወጣት እደሚጠበቅባቸው ተገለፀ፡፡ በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግና በተያያዥ…

የከተማ አስተዳደሮች ለተወጣጡ ለማርሻል አርት ስፖርት እና ለጂምናስቲክ ፌድሬሽን

የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከክልሎች/ የከተማ አስተዳደሮች ለተወጣጡ ለማርሻል አርት ስፖርት እና ለጂምናስቲክ ፌድሬሽን ኃላፊዎች እና አሰልጣኞች፣ በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ እዲሁም በስፖርት ድጋፍ ሰጭ ምግቦች (supplements) ዙሪያ የግንዛቤ…