Author: Ermias

በጽ/ቤቱ የተገኙ መልካም ተሞክሮዎችን በማጠናከር ቀጣይ ሥራዎችን ለማሳካት ሰራተኛውና አመራሩ ሊረባረብ እደሚገባ ተገለጸ፡

በጽ/ቤቱ የተገኙ መልካም ተሞክሮዎችን በማጠናከር ቀጣይ ሥራዎችን ለማሳካት ሰራተኛውና አመራሩ ሊረባረብ እደሚገባ ተገለጸ፡ ‹‹በቀጣይ 6 ወር የጽ/ቤቱ ዋናኛ አጀንዳ 2021 የቶኪዮ ኦሎምፒክ ተሳታፊ አትሌቶች ላይ ነው››፡፡  ክብር አቶ መኮነን ይደርሳል…

የጽ/ቤቱ የ6 ወር የሥራ አፈጻጸም ላይ ውይይት ተካሄደ

የጽ/ቤቱ የ6 ወር የሥራ አፈጻጸም ላይ ውይይት ተካሄደ ቀን፤ አርብ የካቲት12/2013 ዓ.ም አዳማ ከተማ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት /ETH-NADO/ በ2013 የመጀመሪያው ግማሽ በጀት ዓመት ባከናወኗቸው ተግባራት ላይ የጽ/ቤቱ ዳይሬክተሬቶችና…

ለስፖርት ጋዜጠኞች የተዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተጠናቋል ::

የኢፌድሪ ስፖርት ኮሚሸን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት እና ከኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር ጋር በመተባባር ለስፖርት ጋዜጠኞች ባያዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተጠናቋል :: በአዳማ ከተማ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው…