Author: Ermias

ለማሰልጠኛ ተቋማት በዶፒንግ ላይ የሚሰጠው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እደቀጠለ ነው ፡፡

ለማሰልጠኛ ተቋማት በዶፒንግ ላይ የሚሰጠው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እደቀጠለ ነው ፡፡ የዛሬው የ4ኛ ቀን ፕሮግራም ለጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማስልጠኛ ማዕከል ለአስተዳደር ሰራተኞች በዶፒንግ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ፡፡ ቀን፡-ታህሳስ…

የ3ኛ ቀን የስልጠና ፕሮግራም

የ3ኛ ቀን የስልጠና ፕሮግራም ለጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማስልጠኛ ማዕከል አትሌቶች በዶፒንግና በተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው፡፡ ቀን፡-ታህሳስ 01/2013 ዓ.ም ቦታ፡- አሰላ ከተማ (ጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማሰልጠኛ…

ለጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማስልጠኛ ማዕከል አመራሮች፤አሰልጣኞችና ለህክምና ባለሞያዎች በዶፒንግ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡

ለጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማስልጠኛ ማዕከል አመራሮች፤አሰልጣኞችና ለህክምና ባለሞያዎች በዶፒንግ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡ Anti-Doping Awareness Creation Training being offered to Some 20 Tirunshe Dibaba’s Sport Training Centre Administrator, Coaches,…

ለአንደኛ ዙር የኢትዮጵያ ጠረፔዛ ቴኒስ የክለቦችና የተጋባዥ ክልሎች ሻምፒዮና ውድድር ላይ ለሚሳተፉ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በመሰጠት ላይ ፡፡አትሌቶች

ለአንደኛ ዙር የኢትዮጵያ ጠረፔዛ ቴኒስ የክለቦችና የተጋባዥ ክልሎች ሻምፒዮና ውድድር ላይ ለሚሳተፉ አትሌቶች፤ ለቡድን አመራሮች፤ ለአሰልጣኞችና ለድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች በዶፒንግና በተያያዥ ጉዳዮች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በመሰጠት ላይ ፡፡ ቦታ፤…

የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሞያዎች (DCOs and BCOs) ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ::

ከተለያዩ ተቋማ ለተወጣጡ የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሞያዎች (DCOs and BCOs) ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ:: ህዳር 25/2013 አዳማ ራስ ሆቴል የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት (ETH-Nado) የስፖርት…

የሽንት ናሙና አሰባሰብ ሂደት

ቀን፡ 25/03/2013 ዓ.ም ቦታ፡ አዳማ ራስ ሆቴል በኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት የምርመራ እና ቁጥጥር ዳይሮክተሬት አዘጋጅነት በመካሄድ ላይ የሚገኘው የ DCO እና BCO ባለሙያዎች ስልጠና የቀጠለ ሲሆን የዛሬው የጥዋት…

የከሰአት የስልጠናዉ መርኃ ግብር

የከሰአት የስልጠናዉ መርኃ ግብር ቀን ፡-24/03/2013 ቦታ፡- አዳማ ራስ ሆቴል ከሰአት በቀጠለው የስልጠና መርኃ ግብር በውድድር እና ከውድድር ጊዜ ወጪ አትሌቶች የጸረ-አበረታች ቅመም ምርመራ መምረጥና ማሳወቅ ሂደትን (Athlete Notification and…

የዛሬው የስልጠናዉ መርኃ ግብር

የዛሬው የስልጠናዉ መርኃ ግብር ቦታ፡- አዳማ ራስ ሆቴል ሀሙስ :-ህዳር 24 2013 ዓ.ም የስልጠናዉ ርዕሰ ጉዳይ፡- ለምርመራ አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶች ዙሪያና የአትሌቶች ደምና ሽንት ናሙና መሰብሰቢያና መላኪያ ቅፅ አሞላል (…