Author: Ermias

የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤሊያስ ሽኩር

“የስፖርት አበረታች ቅመሞችን በጋራ መከላከል ካልተቻለ በሀገራችን መልካም ገፅታ እና በአጠቃላይ በሀገራችን ስፖርት ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ ከፍተኛ በመሆኑ ሁሉም የስፖርት ቤተሰብ በቅንጅት ሊሰራ ይገባል በውድድር የሚሳተፉ ስፖርተኞችም የቀደምት አትሌቶችን ፈለግ…

ጽ/ቤታችን /ETH-NAD0/ ከኦሮሚያ ሰፖርት ኮሚሽን ጋር እና ከአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን የጋራ /partnership/የስምምነት ውል ተፈራረመ ፡፡

ጽ/ቤታችን /ETH-NAD0/ ከኦሮሚያ ሰፖርት ኮሚሽን ጋር እና ከአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን የጋራ /partnership/የስምምነት ውል ተፈራረመ ፡፡ ቀን ፡- 23 /11/2012 ዓ.ም የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በቀጣይ ያለውን ቅንጅታዊ አሰራር…

#አረንጓዴ አሻራ

የኢትዮጲያ ብሔራዊ ጸረ-አበረታች ጽ/ቤት ፣ የኢትዮጲያ ስፖርት ኮሚሽን እንዲሁም የሌሎች የስፖርት ተቋማት አመራሮች እና ሰራተኞ በጋራ በመሆን በዛሬው እለት የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አካሄዱ ፡፡ ቀን ፡- ሰኔ 19/10/2012 አገራዊ የችግኝ…

አትሌት እታፈራሁ ተመስገን ወዳጆ የተከለከሉ አበረታች ቅመሞችን መጠቀሟ የ12 ዓመት ቅጣት ተጥሎባታል።

አትሌት እታፈራሁ ተመስገን ወዳጆ የተከለከሉ አበረታች ቅመሞችን መጠቀሟ በመረጋገጡ እና ሠነዶችን በማጭበርበር የ12 ዓመት ቅጣት ተጥሎባታል። ቀን: ሰኔ 13/2012    አትሌት እታፈራሁ ቀደም ሲል እ.ኤ.አ ጥቅምት 20/2019 ካናዳ ቶሮንቶ ላይ…

አትሌት ወንድወሰን ከተማ የተከለከለ አበረታች ንጥረ-ነገር መጠቀሙ በመረጋገጡ ቅጣት ተጥሎበታል።

የስፖርት አበረታች ቅመም ወይም ዶፒንግ ዛሬም ትኩረት ይሻል፤ አተሌት ወንድወሰን ከተማ የተከለከለ አበረታች ንጥረ-ነገር መጠቀሙ በመረጋገጡ ቅጣት ተጥሎበታል። ቀን: ግንቦት 28/2012 አትሌት ወንድሰን ከተማ ማሞ ቀደም ሲል እ.ኤ.አ ታህሳስ 01/2019…

ኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት በኮቪድ-19 ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች ድጋፍ አደረገ ::

                 ጽ/ቤታችን /ETH-NADO/ በኮቪድ-19 ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች ድጋፍ አደረገ ቀን-ቅዳሜ ግንቦት 15 ቀን 2012 ዓ.ም ቦታ፡-አዲስ አበባ ስቴዲየም   የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት በስታድዪም ዙሪያ ለሚገኙ የጎዳና ተዳዳሪዎች…

የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA)ባለፉት ጊዜያት በአገራችን ኢትዮጵያ የስፖር አበረታች ቅመሞችን ማጠናከርን ጨምሮ የተካሄደው እንቅስቃሴ ውጤታማ ነበር አለ ፡፡

ባለፉት ጊዜያት በአገራችን ኢትዮጵያ የስፖር አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ተቋማዊ አደረጃጀቱን ማጠናከርን ጨምሮ የተካሄደው እንቅስቃሴ ውጤታማ በሆነ መልኩ መፈፀሙን የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA) አስታወቀ። በአለም አቀፍ ህጎችና…

አትሌቶች ሳይዘናጉ ራሳቸውን ከኮረና ቫይረስ እና ከዶፒንግ መጠበቅ የሚገባቸው ተገለፀ ::

አትሌቶች ሳይዘናጉ ራሳቸውን ከኮረና ቫይረስ እና ከዶፒንግ መጠበቅ የሚገባቸው ሲሆን የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት አግባብ ያላቸውን የምርመራና ቁጥጥር ፕሮግራሞች ተግባራዊ ያደርጋል፡፡    በአሁኑ ወቅት አለማችንን እያስጨነቀ ያለው የኮረና ቫይረስ…

አትሌት ብርሃኑ ፀጉ የተከለከለ የስፖርት አበረታች ቅመም ወይም ዶፒንግ መጠቀሙ በመረጋገጡ ለ4(አራት) ዓመታት በማንኛውም ውድድር ላይ እንዳይሳተፍ እገዳ ተጥሎበታል፡፡

አትሌት ብርሃኑ ፀጉ የተከለከለ የስፖርት አበረታች ቅመም ወይም ዶፒንግ መጠቀሙ በመረጋገጡ ለ4(አራት) ዓመታት በማንኛውም ውድድር ላይ እንዳይሳተፍ እገዳ ተጥሎበታል፡፡ አትሌት ብርኃኑ ፀጉ ቀደም ሲል እ.ኤ.አ መስከረም 15/2019 ዴንማርክ ኮፐንኃገን በተካሄደው…

በኢትዮጲያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት እና በኢትዮጲያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ፡፡

በኢትዮጲያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት እና በኢትዮጲያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ፡፡ ቀን፡- መጋቢት /07/2012 ዓ.ም ቦታ ፡- የኢ/አ/ፌ በጋዜጣዊ መግለጫው በፀረ-ዶፒንግ ጉዳይ ላይ ኢትዮጲያ category…