Category: News

አለም አቀፍ የፀረ-ዶፒንግ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች በመከበር ላይ ነው

አለም አቀፍ የፀረ-ዶፒንግ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች በመከበር ላይ ነው የፀረ-ዶፒንግ ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ ለ7ኛ ጊዜ በአገራችን ደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚከበረው የፀረ-ዶፒንግ ቀን ” ከዶፒንግ ነጻ ቀን እራሳችንን ከኮሮና እንጠብቅ…

የኢትዮጲያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት ከኢትዮጲያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጋር የጋራ የውይይት መድርክ አዘጋጁ ፡፡

የኢትዮጲያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት ከኢትዮጲያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጋር የጋራ የውይይት መድርክ አዘጋጁ ፡፡ ቀን /14/01/2013 ዓ.ም የአገራችን የስፖርት ፀረ-አበረታች እንቅስቃሴ ከየት? ወዴት?፣የፀረ-አበረታች የህግ ማህቀፍ ቅኝት እና የ2013 ዓ.ም የትኩረት አቅጣጫ…

የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም የዶፒንግ ምርመራ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት በመካሄድ ላይ ነው፡፡

በተለያዩ አለም አቀፍ ውድድሮች ላይ ለሚሳተፉ አትሌቶች የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም የዶፒንግ ምርመራ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት በመካሄድ ላይ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት ከአለም አትሌቲክስ የኢንተግሪቲ ዩኒት(AIU) ጋር በመተባበር…

 የመልካም ምኞት መግለጫ

 የመልካም ምኞት መግለጫ አዲሱ የ2013 ዓመት ንፁህ ስፖርት የሚስፋፋበትና የአገራችን ሁለንተናዊ ብልፅግና የሚሳካበት እንዲሆን መልካም ምኞታችንን በጽ/ቤታችን ስም እንገልፃለን፡፡ አገራችን ኢትዮጵያ በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ መስኮች እምርታዊ ለውጥ (Reform) ላይ…

የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤሊያስ ሽኩር

“የስፖርት አበረታች ቅመሞችን በጋራ መከላከል ካልተቻለ በሀገራችን መልካም ገፅታ እና በአጠቃላይ በሀገራችን ስፖርት ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ ከፍተኛ በመሆኑ ሁሉም የስፖርት ቤተሰብ በቅንጅት ሊሰራ ይገባል በውድድር የሚሳተፉ ስፖርተኞችም የቀደምት አትሌቶችን ፈለግ…

ጽ/ቤታችን /ETH-NAD0/ ከኦሮሚያ ሰፖርት ኮሚሽን ጋር እና ከአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን የጋራ /partnership/የስምምነት ውል ተፈራረመ ፡፡

ጽ/ቤታችን /ETH-NAD0/ ከኦሮሚያ ሰፖርት ኮሚሽን ጋር እና ከአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን የጋራ /partnership/የስምምነት ውል ተፈራረመ ፡፡ ቀን ፡- 23 /11/2012 ዓ.ም የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በቀጣይ ያለውን ቅንጅታዊ አሰራር…

#አረንጓዴ አሻራ

የኢትዮጲያ ብሔራዊ ጸረ-አበረታች ጽ/ቤት ፣ የኢትዮጲያ ስፖርት ኮሚሽን እንዲሁም የሌሎች የስፖርት ተቋማት አመራሮች እና ሰራተኞ በጋራ በመሆን በዛሬው እለት የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አካሄዱ ፡፡ ቀን ፡- ሰኔ 19/10/2012 አገራዊ የችግኝ…

አትሌት እታፈራሁ ተመስገን ወዳጆ የተከለከሉ አበረታች ቅመሞችን መጠቀሟ የ12 ዓመት ቅጣት ተጥሎባታል።

አትሌት እታፈራሁ ተመስገን ወዳጆ የተከለከሉ አበረታች ቅመሞችን መጠቀሟ በመረጋገጡ እና ሠነዶችን በማጭበርበር የ12 ዓመት ቅጣት ተጥሎባታል። ቀን: ሰኔ 13/2012    አትሌት እታፈራሁ ቀደም ሲል እ.ኤ.አ ጥቅምት 20/2019 ካናዳ ቶሮንቶ ላይ…

አትሌት ወንድወሰን ከተማ የተከለከለ አበረታች ንጥረ-ነገር መጠቀሙ በመረጋገጡ ቅጣት ተጥሎበታል።

የስፖርት አበረታች ቅመም ወይም ዶፒንግ ዛሬም ትኩረት ይሻል፤ አተሌት ወንድወሰን ከተማ የተከለከለ አበረታች ንጥረ-ነገር መጠቀሙ በመረጋገጡ ቅጣት ተጥሎበታል። ቀን: ግንቦት 28/2012 አትሌት ወንድሰን ከተማ ማሞ ቀደም ሲል እ.ኤ.አ ታህሳስ 01/2019…