Category: News

ኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት በኮቪድ-19 ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች ድጋፍ አደረገ ::

                 ጽ/ቤታችን /ETH-NADO/ በኮቪድ-19 ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች ድጋፍ አደረገ ቀን-ቅዳሜ ግንቦት 15 ቀን 2012 ዓ.ም ቦታ፡-አዲስ አበባ ስቴዲየም   የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት በስታድዪም ዙሪያ ለሚገኙ የጎዳና ተዳዳሪዎች…

የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA)ባለፉት ጊዜያት በአገራችን ኢትዮጵያ የስፖር አበረታች ቅመሞችን ማጠናከርን ጨምሮ የተካሄደው እንቅስቃሴ ውጤታማ ነበር አለ ፡፡

ባለፉት ጊዜያት በአገራችን ኢትዮጵያ የስፖር አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ተቋማዊ አደረጃጀቱን ማጠናከርን ጨምሮ የተካሄደው እንቅስቃሴ ውጤታማ በሆነ መልኩ መፈፀሙን የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA) አስታወቀ። በአለም አቀፍ ህጎችና…

አትሌቶች ሳይዘናጉ ራሳቸውን ከኮረና ቫይረስ እና ከዶፒንግ መጠበቅ የሚገባቸው ተገለፀ ::

አትሌቶች ሳይዘናጉ ራሳቸውን ከኮረና ቫይረስ እና ከዶፒንግ መጠበቅ የሚገባቸው ሲሆን የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት አግባብ ያላቸውን የምርመራና ቁጥጥር ፕሮግራሞች ተግባራዊ ያደርጋል፡፡    በአሁኑ ወቅት አለማችንን እያስጨነቀ ያለው የኮረና ቫይረስ…

አትሌት ብርሃኑ ፀጉ የተከለከለ የስፖርት አበረታች ቅመም ወይም ዶፒንግ መጠቀሙ በመረጋገጡ ለ4(አራት) ዓመታት በማንኛውም ውድድር ላይ እንዳይሳተፍ እገዳ ተጥሎበታል፡፡

አትሌት ብርሃኑ ፀጉ የተከለከለ የስፖርት አበረታች ቅመም ወይም ዶፒንግ መጠቀሙ በመረጋገጡ ለ4(አራት) ዓመታት በማንኛውም ውድድር ላይ እንዳይሳተፍ እገዳ ተጥሎበታል፡፡ አትሌት ብርኃኑ ፀጉ ቀደም ሲል እ.ኤ.አ መስከረም 15/2019 ዴንማርክ ኮፐንኃገን በተካሄደው…

በኢትዮጲያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት እና በኢትዮጲያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ፡፡

በኢትዮጲያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት እና በኢትዮጲያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ፡፡ ቀን፡- መጋቢት /07/2012 ዓ.ም ቦታ ፡- የኢ/አ/ፌ በጋዜጣዊ መግለጫው በፀረ-ዶፒንግ ጉዳይ ላይ ኢትዮጲያ category…

በፌዴራል ፖሊስ ክለብ (ኦሜድላ) ስር ለሚገኙ አትሌቶችና አስልጣኞች በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨብጫ ስልጠና ተስጠ፡፡

በፌዴራል ፖሊስ ክለብ (ኦሜድላ) ስር ለሚገኙ አትሌቶችና አስልጣኞች በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨብጫ ስልጠና ተስጠ፡፡ በአገራችን አንጋፋ ከሆኑት የስፖርት ክለቦች ውስጥ አንዱ በሆነው(ኦሜድላ) ስፖርት ክለብ በቀን 02/07/2012 ዓ.ም…

የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA)፣ የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA) አፍሪካ ሪጂናል ቢሮ፣ የደቡብ አፍሪካ የፀረ-ዶፒንግ ተቋም (SAIDS) እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት የስራ ኃላፊዎች የቴሌ ኮንፈረስን ውይይት አካሄዱ

የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA)፣ የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA) አፍሪካ ሪጂናል ቢሮ፣ የደቡብ አፍሪካ የፀረ-ዶፒንግ ተቋም (SAIDS) እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት የስራ ኃላፊዎች የቴሌ ኮንፈረስን በማካሄድ በአገራችን…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት ከኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር ጋር ለሚዲያ ባለሞያዎች በጋራ በመቀናጀት ያዘጋጁት የፀረ-ዶፒንግ የጋራ የውይይት መድረክ በመካሄድ ላይ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት ከኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር ጋር ለሚዲያ ባለሞያዎች በጋራ በመቀናጀት ያዘጋጁት የፀረ-ዶፒንግ የጋራ የውይይት መድረክ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ ቀን፡-ታህሳስ 17/2012 ዓ.ም ቦታ፡- ሄልዝ ኢንተርናሽናል ሆቴል አዳማ…

አቶ ኤሊያስ ሽኩር የኢትዮጲያ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር የኢትዮጲያ ጸረ አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት በመገኘት የስራ እንቅስቃሴን ጎበኙ ።

አቶ ኤሊያስ ሽኩር የኢትዮጲያ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር የኢትዮጲያ ጸረ አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት በመገኘት የስራ እንቅስቃሴን ጎበኙ ። ቀን፡- 12/05 /2012 የጽ/ቤቱ አጠቃላይ እንቅስቃሴ እና ስራ በዋና ዳይሬክተር አቶ መኮንን ይደርሳል…

በሁለተኛው ዙር የስልጠና መርሃ-ግበር ለተካተቱ የስፖርት አካዳሚና ማሰልጠኛ ተቋማት አሰልጣኞች በአበረታች ቅመሞች ዙሪያ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡ የኢትዮጵያ በሔራዊ ጸረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት በሁለተኛው የፀረ-ዶፒንግ የስልጠና መርሃ ግብር ለተካተቱ የስፖርት አካዳሚና ማሰልጠኛ…