Category: News

ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ክለቦች አሰልጣኞች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ::

ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ክለቦች አሰልጣኞች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፤ በእግር ኳስ ስፖርት ላይ የሚደረገው…

በስፖርቱ ውስጥ በየደረጃው ለሚያገለግሉ ባለሞያዎች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡

ታህሳስ 17/2011 ዓ.ም በአገራችን በርካታ ባለሞያዎች በተለያዩ የስፖርት አይነቶች ሰልጥነው በአሰልጣኝነት፣ በዳኝነት፣ በኢንስትራክተርነት እና በመሳሰሉት ዘርፎች በማገልገል ላይ እንደሚገኙ ይታወቃል፡፡…

የአለም አቀፉ የአትሌቲክስ ማህበራት ፌዴሬሽን /IAAF/ የሥራ ኃላፊ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤትን የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኙ፡፡

የአለም አቀፉ የአትሌቲክስ ማህበራት ፌዴሬሽን /IAAF/ የሥራ ኃላፊ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤትን የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኙ፡፡ በዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ማህበራት…

አትሌት አበሰኒ ዳባ ጨመዳ የተከለከለ የስፖርት አበረታች ቅመም መጠቀሟ በመረጋገጡ ለ4 (አራት) ተከታታይ ዓመታት እገዳ ተላልፎባታል፡፡

አትሌት አበሰኒ ዳባ ጨመዳ የተከለከለ የስፖርት አበረታች ቅመም መጠቀሟ በመረጋገጡ ለ4 (አራት) ተከታታይ ዓመታት እገዳ ተላልፎባታል፡፡ ህዳር 28/2011 ዓ.ም የኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች እንቅስቃሴ ውጤታማ እና በአጭር ጊዜ ፈጣን ለውጦች የተመዘገቡበት እንደሆነ ተጠቆመ፤ የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA) የአገራችንን አፈፃፀም ገምግሟል፡፡

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች እንቅስቃሴ ውጤታማ እና በአጭር ጊዜ ፈጣን ለውጦች የተመዘገቡበት እንደሆነ ተጠቆመ፤ የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA) የአገራችንን…

ከተለያዩ ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ለተወጣጡ የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሞያዎች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ

ከተለያዩ ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ለተወጣጡ የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሞያዎች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ፤ በፌዴራል ደረጃ ሲካሄድ…

በኢትዮጵያ ብዊሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት (Ethiopia National Anti-Doping Office) ቋሚ ሎጎ ዙሪያ አስተያየት እንድተሰጡን ስልመጋበዝ

በኢትዮጵያ ብዊሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት (Ethiopia National Anti-Doping Office) ቋሚ ሎጎ ዙሪያ አስተያየት እንድተሰጡን ስልመጋበዝ ቀደም ባሉት ዓመታት የስፖርት አበረታች…

የጽህፈት ቤቱ (ETH-NADO) የሚገኝበትን ወቅታዊ ሁኔታ እና የወደፊት የትኩረት አቅጣጫ ያመላከተ የባለድርሻ አካላት የምክክር ጉባዔ፡፡

የጽህፈት ቤቱ (ETH-NADO) የሚገኝበትን ወቅታዊ ሁኔታ እና የወደፊት የትኩረት አቅጣጫ ያመላከተ የባለድርሻ አካላት የምክክር ጉባዔ፡፡ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት እስካሁን…