ለቦሬ አትሌቲክስ ማስልጠኛ ማእከል አትሌቶችና ለአትሌት ድጋፍ ሰጭ ሰራተኛች በስፖርት አበረታች ቅመምች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ።
የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ሰኔ 1 ቀን 2014 ዓም በባህር ዳር ከተማ በአልማ የስብስባ እዳራሽ ለቦሬ አትሌቲክስ ማስልጠኛ ማዕከል አትሌቶችና ለአትሌት ድጋፍ ስጭ ስራተኞች የግንዛቤ ማሳደግያ ፕሮግራም እካሄደ።
ስልጠናው የተስጠው ከዋና መሰርያ ቤት በሄዱ ባለሞያዎች ሲሆን፣ በዶፒንግ ምንነት፤በጤና ጉዳቱ፤በህግ ጥስት፣ በምርመራ ሂደትና በተያያዥ ጉዱዬች ላይ ገለፃና የቡድን ውይይት ተካሄዷል።