ለኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ማህበር አባላት በስፖርት አበረታች ቅመሞች ዙሪያ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።
ለኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ማህበር አባላት በስፖርት አበረታች ቅመሞች ዙሪያ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ። ታህሳስ 12/2017 ዓ.ም አዳማ የኢትዮጵያ ፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ችግር በዘላቂነት ለመከላከልና ለመቆጣጠር ሰፊ…
ለኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ማህበር አባላት በስፖርት አበረታች ቅመሞች ዙሪያ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ። ታህሳስ 12/2017 ዓ.ም አዳማ የኢትዮጵያ ፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ችግር በዘላቂነት ለመከላከልና ለመቆጣጠር ሰፊ…
በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ስር ለሚገኙ ሰልጣኞች ፣ አሰልጣኞች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ፀረ- ዶፒንግ ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ። ታህሳስ 11/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ…
የፀረ-ዶፒንግ ግንዛቤ ማሳደግ እና ንቅናቄ የመፍጠር የOutreaching ፕሮግራም በዛሬው ዕለት ተጠናቀቀ ፡፡ ህዳር 29/2017 ዓ.ም ሱሉልታ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ትኩረት ሰጥቶ እየሰራባቸው ካሉት ዋነኛ ተግባራት አንዱ የስፖርተኞች እና የስፖርት…
በኦሮሚያ ክልል ለሚገኙ ስፖርት ፌዴሬሽን አመራሮች እና ባለሙያዎች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ እንዲፈጠር ተደርጓል። ህዳር 28/2017 ዓ.ም ሱሉልታ የኢትዮጵያ ፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በሱልልታ ከተማ የኦሮሚያ ስፖርት…
የስፖርቱን ማህበረሰብ ግንዛቤ ለማሳደግና ንቅናቄ ለመፍጠር በሱሉልታ ከተማ የስፖርት አበረታች ቅመሞች /የፀረ -ዶፒንግ/ (አውትሪቺንግ ) ፕሮግራም እየተካሄደ ይገኛል። ህዳር 27/ 2017 ዓ.ም ሱሉልታ የኢትዮጵያ ፀረ -አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ኦሮሚያ ወጣቶች…
የኢፌዲሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ እና የስፖርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ መክዩ መሐመድ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣንን በዛሬው እለት ጉብኝት አደረጉ። ህዳር 27/2017 ዓ.ም…
አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ የሚገኙ 2ተኛ ዓመት የስፖርት ሳይንስ ተማሪዎች እና መምህራኖች እንዲሁም የቨሊቮል ቡድን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ። ህዳር 14/2017 ዓ.ም አርባ ምንጭ የኢትዮጵያ ፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በደቡብ ኢትዮጵያ…
የኢትዮጵያ ሱፐር ሊግ እግር ኳስ ክለቦች እና ለጦና ቦክስ ቡድን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል ፡፡ ህዳር 17/2017 ዓ.ም ወላይታ ሶዶ የኢትዮጵያ ፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት እያካሄደ…
የስፖርት ሳይንስ ተማሪዎች ፣ መምህራኖችና የስፖርት ዘርፍ አመራሮች በፀረ አበረታች ቅመሞች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ። ህዳር 16/2017 ዓ.ም ወላይታ ሶዶ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጋር በመተባበር የግንዛቤና ንቅናቄ መርሃ…
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስፖርት አበረታች ቅመሞች ዙሪያ የግንዛቤና ንቅናቄ መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት ተጠናቀቀ። ህዳር 18/2017 ዓ.ም ቦዲቲ የኢትዮጵያ ፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጋር በመተባበር…