Category: News

በሁለተኛው ዙር የስልጠና መርሃ-ግበር ለተካተቱ የስፖርት አካዳሚና ማሰልጠኛ ተቋማት አሰልጣኞች በአበረታች ቅመሞች ዙሪያ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡ የኢትዮጵያ በሔራዊ ጸረ-አበረታች ቅመሞች…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት ዶፒንግን በመክላከልና በመቆጣጠር ረገድ ውጤታማ ተግባራት ማከናወኑን የዓለም አትሌቲክስ የአትሌቶች ኢንቲግሪቲ ዩኒት(ኤአዩ) የበላይ ኃላፊዎች አስታወቁ፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት ዶፒንግን በመክላከልና በመቆጣጠር ረገድ ውጤታማ ተግባራት ማከናወኑን የዓለም አትሌቲክስ የአትሌቶች ኢንቲግሪቲ ዩኒት(ኤአዩ) የበላይ ኃላፊዎች አስታወቁ፡፡…

በስፖርት አበረታች ቅመሞች(ዶፒንግ) እና በታያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ለመብራት ኃይል አትሌቲክስ ክለብ ስፖርተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ::

በስፖርት አበረታች ቅመሞች(ዶፒንግ) እና በታያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ለመብራት ኃይል አትሌቲክስ ክለብ ስፖርተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ:: ቀን-ዕረቡ 24/2012ዓ.ም ቦታ ፡-መብራተ ኃይል…

በስፖርት አበረታች ቅመሞች(ዶፒንግ) እና በታያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ለሰፖርት አካዳሚና ማሰልጠኛ ተቋማት አሰልጣኛች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነወ፡፡

በስፖርት አበረታች ቅመሞች(ዶፒንግ) እና በታያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ለሰፖርት አካዳሚና ማሰልጠኛ ተቋማት አሰልጣኛች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነወ፡፡ ቀን- ህዳር…

የስፖረት አካዳሚና ማሰልጠና ተቋማት አሰለጣኞች ስለስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ግንዛቤ ማስጨበጥ አደሚገባቸው ተገለፀ፡፡

የስፖረት አካዳሚና ማሰልጠና ተቋማት አሰለጣኞች ስለስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ግንዛቤ ማስጨበጥ አደሚገባቸው ተገለፀ፡፡ ፀረ-ዶፒነግን የሚመለከቱ ጉዳዮች በተለያየ ደረጃ በትምህረትና…

ከተለያዩ የሙያ ዘርፍ ለትውጣጡ ረዳት የዶፒንግ የምርመራና ቁጥጥር ሰልጣኝ ባለሙያዎች የእውቀትና የክህሎት ሽግግር ስልጠና መስጠት ተጀመረ::

ከተለያዩ የሙያ ዘርፍ ለትውጣጡ ረዳት የዶፒንግ የምርመራና ቁጥጥር ሰልጣኝ ባለሙያዎች የእውቀትና የክህሎት ሽግግር ስልጠና መስጠት ተጀመረ:: የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች…

ሁሉም ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የስፖርት አበረታች ቅመሞችን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ በባለቤትነት ስሜት መንቀሳቀስ እንደሚጠበቅባቸው ተገለፀ፤ 2ኛው ዙር የፀረ-አበረታች ቅመሞች ወይም ፀረ-ዶፒንግ የባለድርሻ አካላት ጉባኤ በጁፒተር ሆቴል ተካሂዷል፡፡

ሁሉም ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የስፖርት አበረታች ቅመሞችን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ በባለቤትነት ስሜት መንቀሳቀስ እንደሚጠበቅባቸው ተገለፀ፤ 2ኛው ዙር የፀረ-አበረታች ቅመሞች…

ኢትዮጵያውያን አትሌቶችና የስፖርት ባለሞያዎች ከዛሬ ጀምሮ ከአሰልጣኝ አልቤርቶ ሳላዛር ጋር የሚኖራቸውን ቀጥተኛም ይሁን ቀጥተኛውን ያልሆነ ግንኙነት ማቋረጥ ይጠበቅባቸዋል።

ኢትዮጵያውያን አትሌቶችና የስፖርት ባለሞያዎች ከዛሬ ጀምሮ ከአሰልጣኝ አልቤርቶ ሳላዛር ጋር የሚኖራቸውን ቀጥተኛም ይሁን ቀጥተኛውን ያልሆነ ግንኙነት ማቋረጥ ይጠበቅባቸዋል። ሳላዛር በፈፀመው…