Loading...

በ39ኛው ጃን-ሜዳ ሃገርአቋራጭ ውድድር ላይ የፀረ-ዶፒንግ የቅስቀሳና Outreaching ፕሮግራሙ ተካሄደ::

በ39ኛው ጃን-ሜዳ ሃገርአቋራጭ ውድድር ላይ የፀረ-ዶፒንግ የቅስቀሳና Outreaching ፕሮግራሙ ተካሄደ:: የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን (ETH-ADA) ለ39ኛ ግዜ የካቲት 06/2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በተከሄደው የጃን - ሜዳ እና የምስራቅ አፈሪካ ኢንተርናሽናል ሃገር አቋራጭ ውድድር ላይ ለተሳተፉ የስፖርተኞችና የስፖርት ባለሞያዎች እንዲሁም የስፖርቱን ማህበረሰብ ግንዛቤ ለማሳደግ እና ሰፊ ንቅናቄ ለመፍጠር የፀረ-ዶፒንግ የOutreaching ፕሮግራም አካሂደዋል፡; በዚህ ውድድር ላይ የተለያዩ የቅስቀሳና ፕሮሞሽን ማቴሪያሎች ፤...

ለሃገረ-ሰላም እና ለቦቆጂ ማሰልጠኛ ማዕከላት ትምህርታዊ ስልጠና ተሰጠ።

ለሃገረ-ሰላም እና ለቦቆጂ ማሰልጠኛ ማዕከላት ትምህርታዊ ስልጠና ተሰጠ። አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግን በመከላከልና በመቆጣጠር ዙሪያ ለበቆጂ እና ለሃገረ ሰላም ማሰልጠኛ ማዕከላት ታዳጊ አትሌቶችና ለአትሌት ድጋፍ ባለሞያዎች በባህር ዳር የግንዛቤ ማጎልበቻ ትምህርት ተሰጥቷል። ትምህርቱን የሰጡት የትምህርት፣ሥልጠናና ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት ባለሙያዎች ናቸው። መርሃግብሩ ስለዶፒንግ ምንነት ከማብራራት ጋር በተጓዳኝ የሚያስከትለው ጉዳት፣የወንጀል ህጉን አንዲሁም አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን ለመቆጣጠር በተዘረጋ የአሠራር ስርአቶችና በተያያዥ ጉዳዮች...

ለማሰልጠኛ ማዕከላት አካላት በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ያላቸውን ግንዛቤ ለማሳደግ ትኩረት ያደረገ ትምህርት ተሰጠ።

ለማሰልጠኛ ማዕከላት አካላት በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ያላቸውን ግንዛቤ ለማሳደግ ትኩረት ያደረገ ትምህርት ተሰጠ። በኢትዮጵያ የጸረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ለጂንካና ለደባርቅ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማእከላት በባህር ዳር ከዋና መስሪያ ቤቱ በሄዱ የስልጠና ባለሙያዎች ለተተኪ አትሌቶችና ለአትሌት ድጋፍ ሰጭ ሰራተኛች በአበረታች ቅመሞች ወይሞ ዶፒንግ ጽንሰ ሃሳብ፣ በሚያስከትሉት ጉዳት፣ የህግ ጥሰት፣ የናሙና መሰብስቢያ ኪትና አይነታቸው (Sample of Urin testing Kits)፣ በተዘረጉ የአሰራር ስርአቶች...

” የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግን በጋራ ማስወገድ (Together Against Doping) ” በሚል መሪ ቃል የግንዛቤና ንቅናቄ ፕሮግራም በመካሄደ ላይ ነው።

" የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግን በጋራ ማስወገድ (Together Against Doping) " በሚል መሪ ቃል የግንዛቤና ንቅናቄ ፕሮግራም በመካሄደ ላይ ነው። በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ባለው የ2ኛው ማሰልጠኛ ማእከላት የአትሌቲክ ውድድር ተሳታፊ አትሌቶች ፣የአትሌት ድጋፍ ሰጭ ስራተኛኞች "አበረታች ቅመሞችን በጋራ ማስወገድ" በሚል መሪ ቃል የግንዛቤና ንቅናቄ ፕሮግራም በድምቀት በመካሄድ ላይ ነው። ለተንታና ደብረ ንብርሃን አትሌቲክስ ማስልጠኛ ማዕከላት አትሌቶችና ለአትሌት ድጋፍ...

በ2ኛው የማሰልጠኛ ማእከላት የአትሌቲክስ ሻምፒዎና ውድድር ላይ የጸረ ዶፒንግ አውትሪቺንግ ፕሮግራም በባህርዳር አለም እቀፍ ስቴድየም ከፊል ገጽታ

በ2ኛው የማሰልጠኛ ማእከላት የአትሌቲክስ ሻምፒዎና ውድድር ላይ የጸረ ዶፒንግ አውትሪቺንግ ፕሮግራም በባህርዳር አለም እቀፍ ስቴድየም ከፊል ገጽታ

ለቦሬ አትሌቲክስ ማስልጠኛ ማእከል አትሌቶችና ለአትሌት ድጋፍ ሰጭ ሰራተኛች በስፖርት አበረታች ቅመምች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ።

ለቦሬ አትሌቲክስ ማስልጠኛ ማእከል አትሌቶችና ለአትሌት ድጋፍ ሰጭ ሰራተኛች በስፖርት አበረታች ቅመምች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ። የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ሰኔ 1 ቀን 2014 ዓም በባህር ዳር ከተማ በአልማ የስብስባ እዳራሽ ለቦሬ አትሌቲክስ ማስልጠኛ ማዕከል አትሌቶችና ለአትሌት ድጋፍ ስጭ ስራተኞች የግንዛቤ ማሳደግያ ፕሮግራም እካሄደ። ስልጠናው የተስጠው ከዋና መሰርያ ቤት በሄዱ ባለሞያዎች ሲሆን፣ በዶፒንግ ምንነት፤በጤና ጉዳቱ፤በህግ ጥስት፣ በምርመራ...