ራዕይ

በአገራችን በየደረጃው ከስፖርት አበረታች ቅመሞች ነፃ የሆኑ ጤናማ ስፖርተኞች ተፈጥረውና ተፈጥሯዊ በሆነ መልኩ ተወዳድሮ የማሸነፍ ባህል ጎልብቶ ማየት፡፡

ተልዕኮ 

በአገራችን በየደረጃው ከስፖርት አበረታች ቅመሞች ነፃ የሆነ ስፖርት እንዲስፋፋ እና በትክክለኛው መንገድ ተወዳድረው ውጤታማ የሆኑ ጤናማ ስፖርተኞች እንዲፈሩ ማስቻል፡፡

የጽ/ቤቱን ቦርድ ይተዋወቁ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች   ጽ/ቤት በቦርድ ማቋቋሚያ ደንብ የተደራጀ ሲሆን ለጽ / ቤቱ ውጤት እና ውጤታማ አፈፃፀም ከፍተኛ ሚናን ተጫውቷል...

Athlete Retirement Procedure

Athlete Retirement Procedure Retirement Procedures Athletes may retire from competition at any time.  So, they are supposed to promptly submit their application request of retirement for ETH-NADO, Their Respective National...

የምርመራ ቋት

አትሌቶች ባላቸው ወቅታዊ ብቃት፤ ጉዳት ሲያጋጥማቸው ወይም የተለየ ጥቆማ እና የኢንተለጀንስ መረጃዎችን በመሰብሰብና እነዚህን ጉዳዮች መሰረት በማድረግ በየጊዜው ከውድድር ጊዜ...

የዶፒንግን ጉዳይ እስከ ታችኛዉ መዋቅር ድረስ ለመዘርጋት ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ የሲዳማ ብሔራዊ ክልል ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ ፡፡

የዶፒንግን ጉዳይ እስከ ታችኛዉ መዋቅር ድረስ ለመዘርጋት ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ የሲዳማ ብሔራዊ ክልል ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ ፡፡ (ህዳር 15/2014 ዓ.ም) የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከሲዳማ...

የቦሌ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ወጣት ተተኪ አትሌቶችን ከስፖርት ጸረ- አበርታች ቅመሞች ለመጠበቅ የተለያዩ ዕቅዶችን በመቅረጽ እየሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡

የቦሌ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ወጣት ተተኪ አትሌቶችን ከስፖርት ጸረ- አበርታች ቅመሞች ለመጠበቅ የተለያዩ ዕቅዶችን በመቅረጽ እየሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ (ሐሙስ 09/03/2014 ዓ.ም) የቦሌ ክፍለ...

ለለገጣፎና ለገዳዲ ከተማ አሰተዳደር ስር ለሚገኙ አትሌቶች እና ለስፖርት ባለሞያዎች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡

የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣ ጥቅምት 30 ቀን 2014 ዓ.ም ለለገጣፎና ለገዳዲ ከተማ አሰተዳደር ስር ለሚገኙ አትሌቶች እና ለስፖርት ባለሞያዎች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ...

የባህልና ስፖርት ሚኒስተር አቶ ቀጀላ መርዳሳ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣንን በዛሬው እለት ጉብኝት አደረጉ፡፡

የባህልና ስፖርት ሚኒስተር አቶ ቀጀላ መርዳሳ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣንን በዛሬው እለት ጉብኝት አደረጉ፡፡ በጉብኝቱ የባህልና ስፖርት ሚኒስትሩ አቶ ቀጀላ መርዳሳን ጨምሮ የስፖርት ዘርፍ ሚኒስትር...