ሀገረሰላማ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል

በአዲሲቷ የሲዳማ ብሔራዊ ክልል ውስጥ በሚገኘው ሀገረሰላማ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ አትሌቶች እና አሰልጣኞች በዶፒንግ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡ (ETH-NADO መጋቢት 15/2013 ዓ.ም)፡-...

ታዳጊ ወጣቶች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ያላቸውን ግንዛቤ ለማጎልበት የOutreaching ፕሮግራም

ታዳጊ ወጣቶች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ያላቸውን ግንዛቤ ለማጎልበት የOutreaching ፕሮግራም በአሰላ ከተማ አረንጓዴ ስታዲየም በመካሄድ ላይ ነው፡፡ ቀን፡-የካቲት 26/2013 አሰላ አረንጓዴ ስታዲየም...

ስፖርት ህክምና ባለሞያዎች አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን በዘላቂነት በመከላከልና በመቆጣጣር ኃላፊነታቸዉን አንዲወጡ ጥሪ አቀረቧል፡፡

ስፖርት ህክምና ባለሞያዎች አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን በዘላቂነት በመከላከልና በመቆጣጣር ሥራዎች ላይ ኃላፊነታቸዉን አንዲወጡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/ETH-NADO/ ጥሪ አቀረቧል፡፡ በስፖርት ድጋፍ ሰጭ ምግቦች...