በ39ኛው ጃን-ሜዳ ሃገርአቋራጭ ውድድር ላይ የፀረ-ዶፒንግ የቅስቀሳና Outreaching ፕሮግራሙ ተካሄደ::
በ39ኛው ጃን-ሜዳ ሃገርአቋራጭ ውድድር ላይ የፀረ-ዶፒንግ የቅስቀሳና Outreaching ፕሮግራሙ ተካሄደ:: የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን (ETH-ADA) ለ39ኛ ግዜ የካቲት 06/2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በተከሄደው የጃን – ሜዳ እና የምስራቅ አፈሪካ…
በ39ኛው ጃን-ሜዳ ሃገርአቋራጭ ውድድር ላይ የፀረ-ዶፒንግ የቅስቀሳና Outreaching ፕሮግራሙ ተካሄደ:: የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን (ETH-ADA) ለ39ኛ ግዜ የካቲት 06/2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በተከሄደው የጃን – ሜዳ እና የምስራቅ አፈሪካ…
ለሃገረ-ሰላም እና ለቦቆጂ ማሰልጠኛ ማዕከላት ትምህርታዊ ስልጠና ተሰጠ። አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግን በመከላከልና በመቆጣጠር ዙሪያ ለበቆጂ እና ለሃገረ ሰላም ማሰልጠኛ ማዕከላት ታዳጊ አትሌቶችና ለአትሌት ድጋፍ ባለሞያዎች በባህር ዳር የግንዛቤ ማጎልበቻ…
ለማሰልጠኛ ማዕከላት አካላት በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ያላቸውን ግንዛቤ ለማሳደግ ትኩረት ያደረገ ትምህርት ተሰጠ። በኢትዮጵያ የጸረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ለጂንካና ለደባርቅ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማእከላት በባህር ዳር ከዋና መስሪያ ቤቱ በሄዱ…
” የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግን በጋራ ማስወገድ (Together Against Doping) ” በሚል መሪ ቃል የግንዛቤና ንቅናቄ ፕሮግራም በመካሄደ ላይ ነው። በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ባለው የ2ኛው ማሰልጠኛ ማእከላት የአትሌቲክ…
በ2ኛው የማሰልጠኛ ማእከላት የአትሌቲክስ ሻምፒዎና ውድድር ላይ የጸረ ዶፒንግ አውትሪቺንግ ፕሮግራም በባህርዳር አለም እቀፍ ስቴድየም ከፊል ገጽታ
ለቦሬ አትሌቲክስ ማስልጠኛ ማእከል አትሌቶችና ለአትሌት ድጋፍ ሰጭ ሰራተኛች በስፖርት አበረታች ቅመምች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ። የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ሰኔ 1 ቀን 2014 ዓም በባህር ዳር…
በስትራቴጂክ ዕቅድና የስራ አመራር ላይ ስለጠና ተሰጠ፡፡ በስትራቴጂክ ዕቅድና የሥራ አመራር ላይ ያተኮር የሁለት ቀን ሥልጠና ለኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን መካከለኛ፣ የበታች አመራር አካላትና ሠራተኞች ተሰጠ፡፡ ከሚያዚያ 4 እስከ 5…
የኢትዮጵያ የፀረ- አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባባር ለስፖርት ሳይንስ መምህራን እና ተማሪዎች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በዛሬው ዕለት አካዷል። (ግንቦት/02/2014 ዓ.ም) የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኩን…
የመከላከያ እግር ኳስ ክለብ ተጫዋች የሆነው አሌክስ ተሰማ ሐይሌ የፀረ-አበረታች ቅመሞች የህግ ጥሰት ፈፅሞ በመገኘቱ የማስጠንቀቂያ ቅጣት ተላልፎበታል። የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በእግር ኳስ ስፖርት ላይ የሚያካሂደውን ምርመራና ቁጥጥር በማጠናከር…
አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ የስፖርት መምህራን ሚና ከፍተኛ እንደሆነ ተጠቆመ፤ ከተለያዩ አካባቢዎች ለተወጣጡ መምህራን በሆሳዕና ከተማ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል። የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር…