በሀዋሳ ከተማ በሚካሄደው 4ኛው የመላው ኢትዮጵያ የሴቶች ውድድር ላይ የሚሳተፉ ሴት የፓራሊምፒክ ተወዳዳሪ አትሌቶች በንቅናቄ እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራሙ ላይ እየተሳተፉ ይገኛል፡፡