የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን (ETH-ADA) ከየካቲት 15-20/2014 ዓ.ም በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ስቴዲየም በመካሄድ ላይ በሚገኝው 39ኛው የፔፕሲ አዲስ አበባ የክለቦች አትሌቲክስ ሻምፒዎና ላይ የፀረ-ዶፒንግ ግንዛቤ ማስጨበጫ የOutreaching ፕሮግራም ማካሄድ ጀምሯል፡፡
ንፅህ ስፖርት ብቻ!
እራሳችን ከስፖርት አበረታች ቅመሞች እንጠብቅ!
ዶፒንግን በጋራ እንከላከል!
የOutreaching ፕሮግራሙ ዜና በፎቶ በከፊል