የተከለከሉ አበረታች ቅመሞችና ዘዴዎች ዝርዝር

የተከለከሉ አበረታች ቅመሞች ዝርዝር የዓለም አቀፉ የፀረ-አበረታች መድኃኒቶች (ኮድ) የማዕዘን ድንጋይ እና ቁልፍ አካል ነው ፡፡ ዝርዝሩ በዓለም አቀፉ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ አመቻችነት ሰፊ የምክክር ሂደትን ተከትሎ በየአመቱ ይገመገማል፡፡

የ 2018 ዝርዝር የአገልግሎት ጊዜ ከጥር 1 እስከ ታህሳስ 31 ቀን 2018

የ 2019 ዝርዝር የአገልግሎት ጊዜ ከጥር 1 እስከ ታህሳስ 31 ቀን 2019

የ 2020 ዝርዝር የአገልግሎት ጊዜ ከጥር 1 እስከ ታህሳስ 31 ቀን 2020

የ 2021 ዝርዝር የአገልግሎት ጊዜ ከጥር 1 እስከ ታህሳስ 31 ቀን 2021

የ 2022 ዝርዝር የአገልግሎት ጊዜ ከጥር 1 እስከ ታህሳስ 31 ቀን 2022

የ 2023 ዝርዝር የአገልግሎት ጊዜ ከጥር 1 እስከ ታህሳስ 31 ቀን 2023

የ 2024 ዝርዝር የአገልግሎት ጊዜ ከጥር 1 እስከ ታህሳስ 31 ቀን 2024

የ 2025 ዝርዝር የአገልግሎት ጊዜ ከጥር 1 እስከ ታህሳስ 31 ቀን 2025

በይፋ የተከለከሉ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ዝርዝር :

              የዓለም አቀፉ የ2018 የተከለከሉ አበረታች ቅመሞች እና ዘዴዎች  ዝርዝር

              የዓለም አቀፉ የ2019 የተከለከሉ አበረታች ቅመሞች እና ዘዴዎች ዝርዝር

              የዓለም አቀፉ የ2020 የተከለከሉ አበረታች ቅመሞች እና ዘዴዎች ዝርዝር

              የዓለም አቀፉ የ2021 የተከለከሉ አበረታች ቅመሞች እና ዘዴዎች ዝርዝር

              የዓለም አቀፉ የ2022 የተከለከሉ አበረታች ቅመሞች እና ዘዴዎች ዝርዝር 

              የዓለም አቀፉ የ2023 የተከለከሉ አበረታች ቅመሞች እና ዘዴዎች ዝርዝር 

              የዓለም አቀፉ የ2024 የተከለከሉ-አበረታች ቅመሞች እና ዘዴዎች ዝርዝር 

              የዓለም አቀፉ የ2025 የተከለከሉ አበረታች ቅመሞች እና ዘዴዎች ዝርዝር