ኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት በኮቪድ-19 ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች ድጋፍ አደረገ ::
ጽ/ቤታችን /ETH-NADO/ በኮቪድ-19 ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች ድጋፍ አደረገ ቀን-ቅዳሜ ግንቦት 15 ቀን 2012 ዓ.ም ቦታ፡-አዲስ አበባ ስቴዲየም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት በስታድዪም ዙሪያ ለሚገኙ የጎዳና ተዳዳሪዎች…
ጽ/ቤታችን /ETH-NADO/ በኮቪድ-19 ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች ድጋፍ አደረገ ቀን-ቅዳሜ ግንቦት 15 ቀን 2012 ዓ.ም ቦታ፡-አዲስ አበባ ስቴዲየም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት በስታድዪም ዙሪያ ለሚገኙ የጎዳና ተዳዳሪዎች…
ባለፉት ጊዜያት በአገራችን ኢትዮጵያ የስፖር አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ተቋማዊ አደረጃጀቱን ማጠናከርን ጨምሮ የተካሄደው እንቅስቃሴ ውጤታማ በሆነ መልኩ መፈፀሙን የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA) አስታወቀ። በአለም አቀፍ ህጎችና…
አትሌቶች ሳይዘናጉ ራሳቸውን ከኮረና ቫይረስ እና ከዶፒንግ መጠበቅ የሚገባቸው ሲሆን የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት አግባብ ያላቸውን የምርመራና ቁጥጥር ፕሮግራሞች ተግባራዊ ያደርጋል፡፡ በአሁኑ ወቅት አለማችንን እያስጨነቀ ያለው የኮረና ቫይረስ…