The Ethiopia National Anti-Doping office(ETH-NADO) will launch by Thursday to celebrate the 7th World Anti-Doping day in Ethiopia for the first time. Social campaign and panel discussion will be carried out to celebrate the day.
የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት 7ኛውን አለም አቀፍ የፀረ- ዶፒንግ ቀን ከመስከረም 20/2013 ዓ.ም ጀምሮ በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ያከብራል። የፀረ-ዶፒንግ ቀኑን ለማክበርም የፖናል ውይይትን ጨምሮ የተለያዩ የህዝብ ንቅናቄ ፕሮግራሞች ይካሄዳሉ።