“የስፖርት አበረታች ቅመሞችን በጋራ መከላከል ካልተቻለ በሀገራችን መልካም ገፅታ እና በአጠቃላይ በሀገራችን ስፖርት ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ ከፍተኛ በመሆኑ ሁሉም የስፖርት ቤተሰብ በቅንጅት ሊሰራ ይገባል በውድድር የሚሳተፉ ስፖርተኞችም የቀደምት አትሌቶችን ፈለግ በመከተል በአሠልጣኞቻቸው የሚሰጣቸውን ስልጠና በመቀበል እና የተፈጥሮ አቅማቸውን በመጠቀም ስፖርቱን ሊከውኑ ይገባል በመሆኑም የስፖርት አበረታች ቅመሞችን የመከላከል ተግባር በ10 ዓመቱ መሪ ዕቅድ ውስጥ እንዲካተት በማድረግ እየተሰራበት ይገኛል “
                የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤሊያስ ሽኩር
 

By Ermias

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *