የ3ኛ ቀን የስልጠና ፕሮግራም
ለጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማስልጠኛ ማዕከል አትሌቶች በዶፒንግና በተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው፡፡
ቀን፡-ታህሳስ 01/2013 ዓ.ም
ቦታ፡- አሰላ ከተማ (ጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማሰልጠኛ ማዕከል)
ETH-NADO ታህሳስ 01/2013 ዓ.ም)፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት 100 ለሚሆኑ ለጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማሰልጠኛ ማዕከል አትሌቶች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ዙሪያ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው፡፡

Image may contain: 1 person, standing and shoesImage may contain: 1 person

Image may contain: 1 person, sitting and indoorImage may contain: one or more people and people standingImage may contain: 1 person, screen and indoorImage may contain: 1 person, standing

By Ermias

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *