Anti-Doping Awareness Creation Training for Commercial Bank of Ethiopia /CBE/Sports club Association
ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር ለመካከለኛና ረዥም ርቀት አትሌቶችና አመራሮች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም በዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በኢትዮጵያ ሆቴል ተሰጠ፡፡ ‹‹ የኢትዮጵያ ብሔራዊ...