Read Time:14 Second
አለም አቀፍ የፀረ-ዶፒንግ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች በመከበር ላይ ነው
የፀረ-ዶፒንግ ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ ለ7ኛ ጊዜ በአገራችን ደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚከበረው የፀረ-ዶፒንግ ቀን ” ከዶፒንግ ነጻ ቀን እራሳችንን ከኮሮና እንጠብቅ ” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ዝግጅቶች በደምቀት እየተከበረ ነው
የኢትዮጲያ ብሔራዊ ጸረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት



