ዶፒንግ ስፖርቱን ከመጉዳት ባሻገር የሰዉ ልጅ የጤና ጠንቅ እየሆነ መጥቷል በዚህም የስፖርት አበረታች ቅመሞችን በዘላቂነት ለመከላከልና ለመቆጣጠር የስፖርት ቤተሰቡን ግንዛቤ የማስጨበጥ እና ህጎችን ተግባራዊ የማድረግ ስራ በከፍተኛ ትኩረት በመስጠት በአገራችን ንፁህ ስፖርት በማስፋፋት በየደረጃው ፍትኃዊ የውድድር ስርዓት እንዲሰፍን እንዲሁም በአለም አቀፍ ደረጃም ንፁህ በሆነ መልኩ ተወዳድረው የሚያሸንፉ ስፖርተኞችን ለማፍራት እየሰራን ነው፡፡

የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤልያስ ሽኩር ከአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀ ንሲ (WADA) ፕሬዚዳንት ዊቶልድ ባንካ ጋር የቪድዮ ኮንፈረንስ ውይይ ባደረጉበት ወቅት ከተናገሩት ።

Previous post የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA) ፕሬዚዳንት ዊቶልድ ባንካ የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤልያስ ሽኩር ባደረጉት ውይይት መደሰታቸውን ተናግሩ ፡፡
Next post ‹ኢትዮጵያ ዶፒንግን በመከላከል ንፅህ ሰፖርት ለማስፋፋት እያደረገች ያለው ጥረት ፤በአፍሪካ ደረጃ ሞዴል መሆን የሚችል ተግባር መሆኑን ፡፡››

Leave a Reply

Your email address will not be published.