Day: 15 February 2021

ለስፖርት ጋዜጠኞች የተዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተጠናቋል ::

የኢፌድሪ ስፖርት ኮሚሸን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት እና ከኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር ጋር በመተባባር ለስፖርት ጋዜጠኞች ባያዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተጠናቋል :: በአዳማ ከተማ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ -አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት የ10 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ውይይት::

የኢፌድሪ ስፖርት ኮሚሸን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ- አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት እና ከኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር ጋር በመተባባር ለስፖርት ጋዜጠኞች ባያዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ -አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት የ10…

በአዲስ አበባ ውስጥ ለሚገኙ የስፖርት ፌዴሬሽኖች ባለሙያዎች እና የክፍለ ከተማ የስፖርት ባለሙያዎች በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ፡፡

በአዲስ አበባ ውስጥ ለሚገኙ የስፖርት ፌዴሬሽኖች ባለሙያዎች እና የክፍለ ከተማ የስፖርት ባለሙያዎች በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ፡፡ ቀን፡- ሐሙስ /4/06/2013 ዓ.ም ቦታ፡-አዲስ አበባ ወጣቶች ስፖርት…