Category: ስለ ጽ/ቤቱ

ስልጣን እና ተግባራት

የፀረ-አበረታች ቅመሞች ሕጉን ጨምሮ ከዓለም አቀፉ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ ሕጎችና ደንቦች ጋር የተጣጣመ እና በየደረጃው ዶፒንግን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፖሊሲ እና የማስፈፀሚያ ስትራቴጅ በማዘጋጀት ተግባራዊ እንዲሆን ያደርጋል፤…