የአድራሻ ምዝገባ (Whereabouts information)

   አትሌቶች በአለም አቀፉ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ህግ እና በዓለም አቀፍ የምርመራና ኢንቨስቲጌሽን ደረጃ (ስታንዳርድ) መሰረት በየጊዜው እየተመረጡ በምርመራ ቋት ውስጥ የሚካተቱ ሲሆን በየጊዜው የአድራሻ ምዝገባ...

አትሌት ብርሃኑ ፀጉ የተከለከለ የስፖርት አበረታች ቅመም ወይም ዶፒንግ መጠቀሙ በመረጋገጡ ለ4(አራት) ዓመታት በማንኛውም ውድድር ላይ እንዳይሳተፍ እገዳ ተጥሎበታል፡፡

አትሌት ብርሃኑ ፀጉ የተከለከለ የስፖርት አበረታች ቅመም ወይም ዶፒንግ መጠቀሙ በመረጋገጡ ለ4(አራት) ዓመታት በማንኛውም ውድድር ላይ እንዳይሳተፍ እገዳ ተጥሎበታል፡፡ አትሌት ብርኃኑ ፀጉ ቀደም ሲል እ.ኤ.አ...

የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA)፣ የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA) አፍሪካ ሪጂናል ቢሮ፣ የደቡብ አፍሪካ የፀረ-ዶፒንግ ተቋም (SAIDS) እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት የስራ ኃላፊዎች የቴሌ ኮንፈረስን ውይይት አካሄዱ

የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA)፣ የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA) አፍሪካ ሪጂናል ቢሮ፣ የደቡብ አፍሪካ የፀረ-ዶፒንግ ተቋም (SAIDS) እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት የስራ...

በ47ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና እና በአለም አቀፍ የማራቶን ውድድሮች ላይ የተከለከሉ የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን በመጠቀም የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶች ላይ ከ4-8 ዓመት የሚደርስ ቅጣት ተጣለ፡፡

ጥቅምት 14/2011 ዓ.ም በ47ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና እና በአለም አቀፍ የማራቶን ውድድሮች ላይ የተከለከሉ የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን በመጠቀም የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶች ላይ...