የአትሌት ድርቤ ወልተጅ ጉዳይን በተመለከተ መግለጫ ስለመስጠት
የአትሌት ድርቤ ወልተጅ ጉዳይን በተመለከተ መግለጫ ስለመስጠት መስከረም 2/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በህግ በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት መሰረት በስፖርት ውድድር ወቅትና ከውድድር ጊዜ ውጭ የአበረታች ቅመሞች ወይም…
የአትሌት ድርቤ ወልተጅ ጉዳይን በተመለከተ መግለጫ ስለመስጠት መስከረም 2/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በህግ በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት መሰረት በስፖርት ውድድር ወቅትና ከውድድር ጊዜ ውጭ የአበረታች ቅመሞች ወይም…
ተቋሙ የ2017 በጀት ዓመት ጥቅል እቅድ አፈፃፀም እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ዝግጅት ግምገማ አካሄደ። ጳጉሜ 3/2017 ዓ.ም አዳማ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የ2017 ዓ.ም ጥቅል የተቋሙ እቅድ አፈፃፀም ግምገማ…
ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ባከናወናቸው ስራዎች ዙሪያ በዛሬው ዕለት ለመገናኛ ብዙሃን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በ2017 በጀት አመት አበረታች…
ለህክምና ባለሙያዎች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ። ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር የስፖርት…
ህገ ወጥ የሆነ አካል በህግ አግባቡ አስፈላጊውን እርምጃ መወሰደ ይገባናል፦ የኢትዮጰያ ፀረ- አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ክቡር አቶ መኮንን ይደርሳል ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጰያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን…
በኦሮሚያ ክልል ጅማ ከተማ ላይ የተዘጋጀው የመላ ኢትዮጵያ ጨዋታ ውድድር ላይ ሰፊ የፀረ አበረታች ቅመሞች የግንዛቤ ማስጨበጫና የህዝብ ንቅናቄ ኘሮግራም ተካሄደ። ሰኔ 16/2017 ዓ.ም ጅማ የኢትዮጵያ ፀረ -አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን…
ለስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሞያዎች (Sample Collection Personnel’s) የአቅም ግንባታ ስልጠና በመሰጠት ላይ ይገኛል ። ሚያዝያ 22/2017 ዓ/ም አዳማ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ለስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም…
የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የ9ኝ ወራት የእቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት አካሄደ፡፡ ሚያዝያ 4/2017 ዓ.ም አዳማ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ለሶስት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየው በ2017 በጀት ዓመት በ9 ወር ውስጥ…
ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈፃፀም ከማኔጅመንት አባላት ጋር ግምገማ ማካሄድ ጀመረ፡፡ ሚያዚያ 2/2017 ዓ.ም አዳማ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በ2017 በጀት አመት የ9 ወራት የእቅድ አፈጻጸም ላይ ከተቋሙ…
በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የጋራ ውይይት ተካሄደ። መጋቢት 27/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮማንደር ስለሽ ስህን፣ የፌዴሬሽኑ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እና የአለም አትሌቲክስ የኢንተግሪቲ ዩኒት ተወካይ…