የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (UNESCO) አለም አቀፍ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ስምምነትን (Ant-Doping convention) ለማስተግበር የተቋቋመው ኮሚቴ የጋራ ውይይት አካሄደ፡

የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (UNESCO) አለም አቀፍ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ስምምነትን (Ant-Doping convention) ለማስተግበር የተቋቋመው ኮሚቴ የጋራ ውይይት አካሄደ፡፡ ቀን ፡- 18/02/2013 ዓ.ም አስተግባሪ...

‹ኢትዮጵያ ዶፒንግን በመከላከል ንፅህ ሰፖርት ለማስፋፋት እያደረገች ያለው ጥረት ፤በአፍሪካ ደረጃ ሞዴል መሆን የሚችል ተግባር መሆኑን ፡፡››

‹ኢትዮጵያ ዶፒንግን በመከላከል ንፅህ ሰፖርት ለማስንፋፋት እያደረገች ያለው ጥረት ፤በአፍሪካ ደረጃ ሞዴል መሆን የሚችል ተግባር መሆኑን ፡፡›› የዓለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ /WADA/ ፕሬዝዳት ዊቶልድ ባንካ...

የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA) ፕሬዚዳንት ዊቶልድ ባንካ የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤልያስ ሽኩር ባደረጉት ውይይት መደሰታቸውን ተናግሩ ፡፡

የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA) ፕሬዚዳንት ዊቶልድ ባንካ የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤልያስ ሽኩር ባደረጉት ውይይት መደሰታቸውን ተናግሩ ፡፡ መንግስት የኢትዮጲያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች...

ጽ/ቤቱ /ETH-NADO/ የ10 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ፤ የ2012 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና በ2013 ዕቅድ ላይ ውይይት ጀመረ፡፡ የ2012 በጀት አመት ዕቅድ አፈጻጸም መልካም እደነበር ተገለጸ፤

ጽ/ቤቱ /ETH-NADO/ የ10 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ፤ የ2012 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና በ2013 ዕቅድ ላይ ውይይት ጀመረ፡፡ የ2012 በጀት አመት ዕቅድ አፈጻጸም መልካም እደነበር...