ልዩ የህክምና ፍቃድ አሰጣጥን በተመለከተ እኛን ማግኘት ከፈለጉ

ከኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የግል መረጃ አሠራር ጋር በተገናኘ ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ እና ጥያቄዎች፣ እባክዎን privacy@ethnado.org ይጠቀሙ።

ልዩ የህክምና ፍቃድ ለማን ማመልከት እንዳለብዎት ወይም ስለ  ሂደቱ እና ሌሎች ማንኛውም ጥያቄ  ካለዎት እባክዎን የሚከተለውን አድራሻ በመጠቀም ኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ያግኙ።

ሔለን ገ.ሚካኤል

ሞባይል:- +251911955649

ኢሜል:- tamhel95@gmail.com

ይኃ ሲቲ ሴንተር፣ ስምንተኛ ፎቅ