Day: December 23, 2020

የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ፡፡

የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ፡፡ አትሌት ወንድወሰን ከተማ ማሞ እና አትሌት እዮብ ኃብተስላሴ ጎሳ የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ የህግ ጥሰቶችን በመፈፀም…

ለኢትዮጲያ ፓራሊምፒክ ኮሚቴ አትሌቶችና አሰልጣኞች በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ፡፡

ለኢትዮጲያ ፓራሊምፒክ ኮሚቴ አትሌቶችና አሰልጣኞች በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ፡፡ ቀን፡- አርብ ታህሳስ 9/04/2013 ዓ.ም ቦታ፡-የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን አደራሽ በኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት ለኢትዮጲያ…