Month: December 2020

የከሰአት የስልጠናዉ መርኃ ግብር

የከሰአት የስልጠናዉ መርኃ ግብር ቀን ፡-24/03/2013 ቦታ፡- አዳማ ራስ ሆቴል ከሰአት በቀጠለው የስልጠና መርኃ ግብር በውድድር እና ከውድድር ጊዜ ወጪ አትሌቶች የጸረ-አበረታች ቅመም ምርመራ መምረጥና ማሳወቅ ሂደትን (Athlete Notification and…

የዛሬው የስልጠናዉ መርኃ ግብር

የዛሬው የስልጠናዉ መርኃ ግብር ቦታ፡- አዳማ ራስ ሆቴል ሀሙስ :-ህዳር 24 2013 ዓ.ም የስልጠናዉ ርዕሰ ጉዳይ፡- ለምርመራ አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶች ዙሪያና የአትሌቶች ደምና ሽንት ናሙና መሰብሰቢያና መላኪያ ቅፅ አሞላል (…

ለዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሙያዎች ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡

ለዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሙያዎች ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡ ህዳር 23/2013 ዓ/ም አዳማ ራስ ሆቴል የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት /ETH-NADO/ 40 ለሚጠጉ ከተለያዩ የህክምና ተቋማት የተወጣጡ ባለሙያዎች በዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ዙሪያ…