Day: March 19, 2021

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ አትሌቲክስ ቡድን በዶፒንግ ፅንሰ-ሃሳብ ስልጠና ተሰጠ::

ቀን፡- ሀሙስ መጋቢት 9/2013 ዓ.ም ቦታ ፡- ጥሩነሽ ዲባባ ሆቴል ለገጣፎ እና አሰለፈች ሆቴል አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት /ETH_NADO/ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ አትሌቲክስ ቡድን በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም…

ለፅ/ ቤቱ አመራር እና ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ ፡፡

ለፅ/ ቤቱ አመራር እና ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ ፡፡ ሠራተኛው መብቱ እዲከበርለት የሚፈልገውን ያህል ግዴታውን መውጣት ይኖርበታል ተባለ፡፡ ማክሰኞ የካቲት 30/2013 ዓ.ም አዳማ ከተማ ኤከስኪዮቲቭ ሆቴል በመንግስት ሰራተኞች መተዳደሪያ አዋጅን 1064/2010…