Month: March 2021

በስፖርት ድጋፍ ሰጪ ምግቦች(suplements) ላይ ለስፖርት ህክምና ባለሞያዎች ስልጠና በመስጠት ላይ ነው፡፡

በስፖርት ድጋፍ ሰጪ ምግቦች(supplements) ላይ ለስፖርት ህክምና ባለሞያዎች ስልጠና በመስጠት ላይ ነው፡፡ ቅዳሜ :-የካቲት21/2013 ዓ.ም አዳማ:- ሄልዝ ሆቴል የኢተዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት ETH-NADO/ በስፖርት ድጋፍ ሰጪ ምግቦች( supplements) ምንነት፣ከዶፒነግ…

የስፖርት ተቋማት ውስጥ ለሚሰሩ ለህክምና ባለሞያዎች ዶፒንግ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተጀመረ ::

የስፖርት ተቋማት ውስጥ ለሚሰሩ ለህክምና ባለሞያዎች ዶፒንግ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተጀመረ :: ቀን፡- አርብ የካቲት19፣2013 ዓ.ም አዳማ ሄልዝ ሆቴል የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/ ETH-NADO/ ከ40 ለሚበልጡ ከአዲስ አበባ፤…