Author: Ahmed Mulugeta

በ47ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና እና በአለም አቀፍ የማራቶን ውድድሮች ላይ የተከለከሉ የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን በመጠቀም የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶች ላይ ከ4-8 ዓመት የሚደርስ ቅጣት ተጣለ፡፡

  ጥቅምት 14/2011 ዓ.ም በ47ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና እና በአለም አቀፍ የማራቶን ውድድሮች ላይ የተከለከሉ የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን በመጠቀም የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶች ላይ ከ4-8 ዓመት የሚደርስ ቅጣት…

የጽህፈት ቤቱ (ETH-NADO) የሚገኝበትን ወቅታዊ ሁኔታ እና የወደፊት የትኩረት አቅጣጫ ያመላከተ የባለድርሻ አካላት የምክክር ጉባዔ፡፡

የጽህፈት ቤቱ (ETH-NADO) የሚገኝበትን ወቅታዊ ሁኔታ እና የወደፊት የትኩረት አቅጣጫ ያመላከተ የባለድርሻ አካላት የምክክር ጉባዔ፡፡ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት እስካሁን ድረስ ያለው አፈፃፀም እና ከጽ/ቤቱ ባህሪ አንፃር ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት የተከለከለ መድኃኒት በመጠቀም የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶች ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት የተከለከለ መድኃኒት በመጠቀም የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶች ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ ፅ/ቤቱ አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን በመከላከልና በመቆጣጠር ፍትኃዊ የውድድር ስርዓት እንዲኖር ለማድረግና በአለም አቀፍ…

በስፖርት አበረታች ቅመሞች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ

ታዳጊ ወጣቶች ከስፖርት ስልጠና ጎን ለጎን ስለስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ መሰረታዊ ጉዳዮች ግንዛቤ ሊጨብጡ እንደሚገባ ተጠቆመ፤ ለጥሩነሽ ዲባባ የአትሌቲክስ ማሰ ማልጠኛ ማዕከል ስፖርተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ ቀን ግንቦት…

በአገራችን ለሚገኙ ሁሉም የአትሌቶች ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ

የአትሌት ማናጀሮች እና ተወካዮች የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ የማይተካ ሚና እንዳላቸው ተጠቆመ፤ በአገራችን ለሚገኙ ሁሉም የአትሌቶች ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ ሰኔ 01/2010 ዓ.ም በአገራችን ከዶፒንግ…