የስፖርት የፀረ-አበረታች ቅመሞች የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶችና የመድኃኒት መደብር ላይ ቅጣት ተጣለ

የስፖርት የፀረ-አበረታች ቅመሞች የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶችና የመድኃኒት መደብር ላይ ቅጣት ተጣለ፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት በጉዳዩ ላይ ከመገናኛ ብዙኃን አካላት ጋር በዛሬው ዕለት...