በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚከበረው 7ኛው አለም አቀፍ የፀረ-ዶፒንግ ቀን በዓል አከባበር ዛሬም በድንኳን ውስጥ እና በመንገድ ላይ ትርኢት፣ የቅስቀሳ እና የህዝብ ንቅናቄ ፕሮግራሞች ተጠናክሮ ቀጥሏል።
The 7th World Anti-Doping Day celebration is continuing today with different awareness creation and social mobilization programs.
ይህ ፕሮግራም የኮቪድ- 19 ወረርሽኝንም ባልዘነጋ መልኩ በመከበር ላይ ነው።