የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የሥራ ኃላፊዎች የዕቅድ ርክብክብ ሥምምነት የፊርማ ሥነ -ሥርዓትም አከናወኑ።
የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ክቡር አቶ መኮንን ይደርሳል እና ም/ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፋንታዬ ገዛኽኝ ከተቋሙ የሥራ ክፍል ኃላፊዎች ጋር የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድን ተፈራርመዋል።

By Ermias

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *