የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን አመራሮችና ሰራኞች የሳይንስ ሙዝዬምን ጎበኙ። አርብ ጥቅምት 25 ቀን 2015 ዓ.ም የባለስልጣኑ አመራሮችና ሰራተኞች “ኢትዮጵያ ለቴክኖሎጂ ያላትን የወደፊት ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው ” የተባለውን አዲስ የተሰራውን የሳይንስ ሙዝዬም ጉበኙ፡፡ ጉብኝቱን በፎቶ ዜና Share Facebook Twitter Pinterest LinkedIn Post navigation በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ስር ለሚገኙ ታዳጊ አትሌቶች እና አሰልጣኞች በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ዶፒንግን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የተካሄደ አንቅስቃሴዎችን የሚያሳይ ፎቶ ዓውደ ርይዕ ለእይታ ቀረበ፡፡