የዛሬው የስልጠናዉ መርኃ ግብር

ቦታ፡- አዳማ ራስ ሆቴል

ሀሙስ :-ህዳር 24 2013 ዓ.ም

የስልጠናዉ ርዕሰ ጉዳይ፡- ለምርመራ አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶች ዙሪያና የአትሌቶች ደምና ሽንት ናሙና መሰብሰቢያና መላኪያ ቅፅ አሞላል ( Athlet Notification and Doping controle form ,Rules on filling form and chain of custody ) በሚሉ ጉዳዮች ላይ በተግባር የተደገፈ ስልጠና እየተሰጠ ሲሆን ስልጠናውም በአዲስ አበባ ዩኒቭረሲቲ የስፖርት መምህርና ሲኒየር የምርመራና ቁጥጥር ባለሞያ በሆኑት በ ወ/ሮ መሰረት ተሾመ እየተሰጠ ይገኛል ፡፡

By Ermias

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *