የኢትዮጵያ ፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከኢትዮጵያ ፋርማሲ ባለሞያዎች ማህበር ጋር በመተባባር ህዳር18 ቀን 2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ የፋርማሲ ባለቤቶችና አመራሮች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫና የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ አዝማን ሆቴል እየተካሄደ ነው፡፡ በግንዛቤ ማሰጨበጫ መድረኩ ላይ ከ100 በላይ ተሳታፊዎች ተገኝተዋል፡፡
መድረኩን የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ቦርድ ሰብሳቢ አክሊሉ አዛዥ /ፕሮፌሰር / መልዕክት በማስተላለፍ በይፋ ከፍተውታል ።
በመድረኩ ላይ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ክበር አቶ መኮነን ይደርሳል ጨምሮ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ፋንታዬ ገዛኽኝ የባለስልጣኑ ቦርድ ስብሳቢ ፕሮፌሰር አክሊሉ አዛዥ፣የአ.አ ከተማ አሰተዳደር የምግብ፣ የመድኃኒትና የጤና ክብካቤ ባለስልጣን ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ አምደየሱስ አዳነው፣የኢትዮጵያ ፋርማሲ ማህበር ፕሬዝዳንት አቶ ተስፋዬ ሴፉ ተገኝተዋል፡፡
የግንዛቤ ማስጨበጫው ተሳታፊዎች በተለይ አትሌቶችና የስፖርት ማሰልጠኛ ተቋማት በብዛት ይገኙባቸዋል ተብለው በጥናት በተለዩ በአራዳ ፣ በቂርቆስ፣ በየካና በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተሞች አካባቢ የሚገኙ የፋርማሲ ተቋማት ናቸው፡፡
Addis Ababa: The Ethiopian Anti-Doping Authority (ETH-ADA) on November 18, 2021, has provided Anti-Doping awareness Creation Training to Pharmacy owners and managers, on the concept of doping and related issues.
Over 100 Pharmacy owners and managers, drawn from the Addis Ababa City Administration attended the training.
May be an image of 7 people, people standing, table and indoor
May be an image of 10 people, people standing and indoor

By Ermias

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *