Month: June 2022

ለጂንካና ለደባርቅ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማእከላት

ለማሰልጠኛ ማዕከላት አካላት በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ያላቸውን ግንዛቤ ለማሳደግ ትኩረት ያደረገ ትምህርት ተሰጠ። በኢትዮጵያ የጸረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ለጂንካና ለደባርቅ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማእከላት በባህር ዳር ከዋና መስሪያ ቤቱ በሄዱ…

ለሃገረ-ሰላም እና ለቦቆጂ ማሰልጠኛ ማዕከላት ትምህርታዊ ስልጠና ተሰጠ።

ለሃገረ-ሰላም እና ለቦቆጂ ማሰልጠኛ ማዕከላት ትምህርታዊ ስልጠና ተሰጠ። አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግን በመከላከልና በመቆጣጠር ዙሪያ ለበቆጂ እና ለሃገረ ሰላም ማሰልጠኛ ማዕከላት ታዳጊ አትሌቶችና ለአትሌት ድጋፍ ባለሞያዎች በባህር ዳር የግንዛቤ ማጎልበቻ…

በ39ኛው ጃን-ሜዳ ሃገርአቋራጭ ውድድር ላይ የፀረ-ዶፒንግ የቅስቀሳና Outreaching ፕሮግራሙ ተካሄደ

በ39ኛው ጃን-ሜዳ ሃገርአቋራጭ ውድድር ላይ የፀረ-ዶፒንግ የቅስቀሳና Outreaching ፕሮግራሙ ተካሄደ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን (ETH-ADA) ለ39ኛ ግዜ የካቲት 06/2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በተከሄደው የጃን – ሜዳ እና የምስራቅ አፈሪካ…

2ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮ እና በ38ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር

በ2ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮ እና በ38ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር ላይ የፀረ -ዶፒንግ Outreaching ኘሮግራም በባህር ዳር ተካሄደ። የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን በ2ኛው የኢትዮጵያ ማሰልጠኛ ማዕከላት አትሌቲክስ ሻፒዎና እና…