በሀዋሳ ከተማ በሚካሄደው 4ኛው የመላው ኢትዮጵያ የሴቶች ውድድር ላይ የሚሳተፉ ሴት የፓራሊምፒክ ተወዳዳሪ አትሌቶች በንቅናቄ እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራሙ ላይ እየተሳተፉ ይገኛል፡፡ Share Facebook Twitter Pinterest LinkedIn Post navigation ዘቢዳር አትሌቲክስ ክለብ አትሌቶችና ለድጋፍ ሰጨ ሰራተኞች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጯ በኦሮሚያ ክልል በሰበታ ከተማ አስተደደር ስር ለሚገኙ ለአትሌቲክስ ክለብ አትሌቶችና ለአትሌት ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጣና ተሰጠ ፡፡