Author: Ermias

የኢትዮጲያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት ከኢትዮጲያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጋር የጋራ የውይይት መድርክ አዘጋጁ ፡፡

የኢትዮጲያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት ከኢትዮጲያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጋር የጋራ የውይይት መድርክ አዘጋጁ ፡፡ ቀን /14/01/2013 ዓ.ም የአገራችን የስፖርት ፀረ-አበረታች እንቅስቃሴ ከየት? ወዴት?፣የፀረ-አበረታች የህግ ማህቀፍ ቅኝት እና የ2013 ዓ.ም የትኩረት…

የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም የዶፒንግ ምርመራ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት በመካሄድ ላይ ነው፡፡

በተለያዩ አለም አቀፍ ውድድሮች ላይ ለሚሳተፉ አትሌቶች የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም የዶፒንግ ምርመራ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት በመካሄድ ላይ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት ከአለም አትሌቲክስ የኢንተግሪቲ ዩኒት(AIU) ጋር በመተባበር…

የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤሊያስ ሽኩር

“የስፖርት አበረታች ቅመሞችን በጋራ መከላከል ካልተቻለ በሀገራችን መልካም ገፅታ እና በአጠቃላይ በሀገራችን ስፖርት ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ ከፍተኛ በመሆኑ ሁሉም የስፖርት ቤተሰብ በቅንጅት ሊሰራ ይገባል በውድድር የሚሳተፉ ስፖርተኞችም የቀደምት አትሌቶችን ፈለግ…

ጽ/ቤታችን /ETH-NAD0/ ከኦሮሚያ ሰፖርት ኮሚሽን ጋር እና ከአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን የጋራ /partnership/የስምምነት ውል ተፈራረመ ፡፡

ጽ/ቤታችን /ETH-NAD0/ ከኦሮሚያ ሰፖርት ኮሚሽን ጋር እና ከአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን የጋራ /partnership/የስምምነት ውል ተፈራረመ ፡፡ ቀን ፡- 23 /11/2012 ዓ.ም የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በቀጣይ ያለውን ቅንጅታዊ አሰራር…

#አረንጓዴ አሻራ

የኢትዮጲያ ብሔራዊ ጸረ-አበረታች ጽ/ቤት ፣ የኢትዮጲያ ስፖርት ኮሚሽን እንዲሁም የሌሎች የስፖርት ተቋማት አመራሮች እና ሰራተኞ በጋራ በመሆን በዛሬው እለት የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አካሄዱ ፡፡ ቀን ፡- ሰኔ 19/10/2012 አገራዊ የችግኝ…

አትሌት እታፈራሁ ተመስገን ወዳጆ የተከለከሉ አበረታች ቅመሞችን መጠቀሟ የ12 ዓመት ቅጣት ተጥሎባታል።

   አትሌት እታፈራሁ ተመስገን ወዳጆ የተከለከሉ አበረታች ቅመሞችን መጠቀሟ በመረጋገጡ እና ሠነዶችን በማጭበርበር የ12 ዓመት ቅጣት ተጥሎባታል። ቀን: ሰኔ 13/2012  አትሌት እታፈራሁ ቀደም ሲል እ.ኤ.አ ጥቅምት 20/2019 ካናዳ ቶሮንቶ ላይ…

አትሌት ወንድወሰን ከተማ የተከለከለ አበረታች ንጥረ-ነገር መጠቀሙ በመረጋገጡ ቅጣት ተጥሎበታል።

የስፖርት አበረታች ቅመም ወይም ዶፒንግ ዛሬም ትኩረት ይሻል፤ አተሌት ወንድወሰን ከተማ የተከለከለ አበረታች ንጥረ-ነገር መጠቀሙ በመረጋገጡ ቅጣት ተጥሎበታል።    ቀን: ግንቦት 28/2012      አትሌት ወንድሰን ከተማ ማሞ ቀደም ሲል እ.ኤ.አ…

ኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት በኮቪድ-19 ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ ወገኖቻች ድጋፍ አደረገ

ጽ/ቤታችን /ETH-NADO/ በኮቪድ-19 ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ ወገኖቻች ድጋፍ አደረገ ቀን-ቅዳሜ ግንቦት 15 ቀን 2012 ዓ.ም ቦታ፡-አዲስ አበባ ስቴዲየም   የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት በስታድዪም ዙሪያ ለሚገኙ የጎዳና ተዳዳሪዎች ለ2ኛው…