በውድድር ጊዜ ምርመራና ቁጥጥር (In Competition Doping Control) ተካሂዷል።
50ኛ አመት የወርቅ ኢዮቤልዮውን ምክንያት በማድረግ በድምቀት እየተካሄደ በሚገኘው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ጥብቅ የሆነ የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ተካሂዷል።
በቀጣይም ተመሳሳይ ቁጥጥሮች በውድድር ጊዜና ከውድድር ጊዜ ውጭ የሚካሄዱ ይሆናል።
Previous post በአዲስ አበባ ስታዲየም እየታካሄደ ባለው 50ኛው የወርቅ እዮቤልዩ
Next post ሁለተኛው ዙር የስፖርት አስተዳደር ሙያ ማሻሻያ የአቅም ግንባታ ስልጠና

Leave a Reply

Your email address will not be published.