አለም አቀፍ የፀረ-ዶፒንግ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች በመከበር ላይ ነው የፀረ-ዶፒንግ ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ ለ7ኛ ጊዜ በአገራችን ደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚከበረው የፀረ-ዶፒንግ ቀን ” ከዶፒንግ ነጻ ቀን እራሳችንን ከኮሮና እንጠብቅ ” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ዝግጅቶች በደምቀት እየተከበረ ነው የኢትዮጲያ ብሔራዊ ጸረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት Share Facebook Twitter Pinterest LinkedIn Post navigation የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት 7ኛውን አለም አቀፍ የፀረ- ዶፒንግ ቀን ከመስከረም 20/2013 ዓ.ም ጀምሮ በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ያከብራል። የዓለም አቀፍ የፀረ- ዶፒንግ ቀንን ‹ከዶፒንግ ነጻ ቀን፤ እራሳችንን ከኮሮና እንጠብቅ›