እግር ኳሱ ከአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ነፃ በሆነ መልኩ እንዲስፋፋ እና ውድድሩም ፍትኃዊነቱን ጠብቆ እንዲካሄድ ለማስቻል ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሠራ ይገኛል።
የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በቅንጅት ቀደም ሲል ጀምሮ በስፖርቱ ውስጥ አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን ሲያካሂዱ የቆዩ ሲሆን በወንዶች ፕሪሜርሊግ ላይ የሚሳተፉ ሁሉም ክለቦች ስፖርተኞች እንዲሁም ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና የተሰጣቸው መሆኑ ይታወሳል።
ከህዳር 12/2015 ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪሜርሊግ ውድድር ላይ እየተሳተፉ ለሚገኙት ሁሉም ክለቦች ስፖርተኞች እና የድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች ስልጠና በመሰጠት ላይ ይገኛል።
በስልጠናውም ስፖርተኞችን ጨምሮ የስፖርት ሙያተኞች፣ አሰልጣኞችና የድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ በቂ ግንዛቤ ይጨብጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።
May be an image of 6 people, people standing, outdoors and text that says 'የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አትሌቶች እና ለአትሌት ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች የተዘጋጀ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ስልጠና። Traninig on Anti- Doping for Ethiopian Women's Premier League Athletes and Athlete Support personnel. ከህዳር 08 25/2015 ዓ.ም From November 17 AWASA. December 04,2022 SIDAMA'

May be an image of 15 people, people standing and text that says 'የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አትሌቶች እና ለአትሌት ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች የተዘጋጀ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ስልጠና። Premier Traninig onAnti-DopingforEthiopian A Doping Ethiopian Women's ersonnel. League Athletes and Athlete Supprt ከህዳር From November -December 04,2022 AWASA, SIDAMA'
May be an image of 9 people, people standing and text that says 'የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አትሌቶች እና ለአትሌት ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች የተዘጋጀ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ስልጠና። Traninig on Anti- Doping for Ethiopian Women's Premier League Athletes and Athlete Sunnort personnel. From Nc'
May be an image of 3 people, people standing and text that says 'AUTHORIFE የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አትሌቶች እና ለአትሌት ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች የተዘጋጀ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ስልጠና። Traninig on Anti- Doping for Ethiopian Women's Premier League Athletes and Athlete Support personnel. ክህዳር 08- 25/2015'
May be an image of 9 people, people standing and text that says '5 የG የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አትሌቶች እና ለአትሌት ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች የተዘጋጀ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ስልጠና። Traninig on Anti- Doping for Ethiopian Women's Premier League Athletes and Athlete Support personnel. ከህዳር 25/2015 From November 17 December 04,2022 AWASA, SIDAMA'
May be an image of 6 people, people sitting, people standing and outdoors

By Ermias

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *