የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን (ETH-ADA) ለ39ኛ ግዜ የካቲት 06/2014 ዓ.ም
በአዲስ አበባ ከተማ በተከሄደው የጃን – ሜዳ እና የምስራቅ አፈሪካ ኢንተርናሽናል ሃገር አቋራጭ ውድድር ላይ ለተሳተፉ የስፖርተኞችና የስፖርት ባለሞያዎች እንዲሁም የስፖርቱን ማህበረሰብ ግንዛቤ ለማሳደግ እና ሰፊ ንቅናቄ ለመፍጠር የተካሄደው የፀረ-ዶፒንግ የOutreaching ፕሮግራም ከፊል ገፅታ በጃን ሜዳ ፡፡
Partial scene from the activities of the Anti-Doping Outreach Program