በደቡብ ክልል ከሚገኙ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለተመረጡ ለስፖርት መምህራን የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ተሰጠ

የኢትዮጵያ የፀረ- አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን ከኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባባር በደቡብ ክልል ከሚገኙ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለተመረጡ ለስፖርት መምህራን የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ተሰጠ በተመሳሳይ ለዋቻሞ...

አትሌቶች ተገቢ ጥንቃቄ እዲያደርጉ የሚያስችሉትን ሙያዊ እጋዛዎች እዲያገኙ ማድረግ እደሚገባቸው ተገለፀ

የፋርማሲው ባለሙያዎች አትሌቶች ተገቢ ጥንቃቄ እዲያደርጉ የሚያስችሉትን ሙያዊ እጋዛዎች እዲያገኙ ማድረግ እደሚገባቸው ተገለፀ በአዲሰ አበባ የተደረጉ ጥናቶች 50% የሚሆነው ፋርማሲሲት ሰለ ‹‹ዶፒንግ›› ግንዛቤ የለውም -...

የፋርማሲ ባለሞያዎችን በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ያላቸውን ግንዛቤ ማጎልበት

የፋርማሲ ባለሞያዎችን በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ያላቸውን ግንዛቤ ለማጎልበት የግንዛቤ ማስበጫ መድረክ በአዳማ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ ቀን፡- ህዳር 30/2014 ዓ.ም በስልጠናው መድረኩ...

ንፁህ ስፖርትን ለማስፋፋትና የአትሌቲክሱን መልካም ገፅታ ለማስቀጠል በሚደረገው ርብርብ

በስፖርቱ ውስጥ በኃለፊነት፣ በአሰልጣኝነት እና በመሳሰሉት ሙያዎች እያገለገሉ ያሉ ባለሞያዎች ንፁህ ስፖርትን ለማስፋፋትና የአትሌቲክሱን መልካም ገፅታ ለማስቀጠል በሚደረገው ርብርብ የበኩላቸውን ድርሻ መወጣት እደሚጠበቅባቸው ተገለፀ፡፡ በስፖርት...

የከተማ አስተዳደሮች ለተወጣጡ ለማርሻል አርት ስፖርት እና ለጂምናስቲክ ፌድሬሽን

የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከክልሎች/ የከተማ አስተዳደሮች ለተወጣጡ ለማርሻል አርት ስፖርት እና ለጂምናስቲክ ፌድሬሽን ኃላፊዎች እና አሰልጣኞች፣ በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ እዲሁም በስፖርት ድጋፍ...

የፋርማሲ ሴክተሩ በፀረ-ዶፒንግ እንስቃሴው መያዊ ስነ-ምግባርን ኃላፊነት መከተል

የፋርማሲ ሴክተሩ በፀረ-ዶፒንግ እንስቃሴው መያዊ ስነ-ምግባርን በመከተል ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ የኢትዮጵያ የፀረ- አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ጥሪ አቀረበ ፡፡ ባለስልጣኑ ጥሪውን ያቀረበው በፀረ-ዶፒንግ እንቅስቃሴ ረገድ የፋርማሲ...